የገጠመን ትግል 😑
Hi ትልሀለች መልሰህ hi ስትላት ዝም ቆይታ ቆይታ መጥታ አሁንም ሀይ ትልሀለች መልሰህ Selam ስትላት ዝም
ቆይ የፈለግሺው ጅንጀና ነው ወይስ ፀብ ነው 😐