#ሞርያ ❤
:
#ክፍል_አራት
:
:
#እውነተኛ_የፍቅር_ታሪክ
:
:
...✒️በሰአቱ ማለውቀው ደስታ ውስጥ ስለ ነበርኩ ምንም ነገር ማስታውሰው ነገር የለም ስነቃ ክንዱ ላይ ተኝቼ ነው ራሴን ያገኘው አለችኝ ልቤ ክው አለ ሁሉም ነገር አስጠላኝ ሳምንቱን እሱ ጋር አሳለፈች ልትሄድ አንድ ቀን ሲቀራት ብዙ
ነገር አወራችኝ ብዙ ባህሪዬ እንደ ተቀየረባት የሆነ የደበኳት ነገር እንዳለ ሁሉ
ነገረችኝ እኔ ከድንጋጤ የተነሳ ምንም የደበኩሽ ነገር የለም
ከማለት ውጭ ምንም ነገር አልተናገርኳትም ሲበዛ ነገሮች ሁሉ እሷ እንዳሰበችው እና እንዳልጠበቀች መሆኑን ነገረችኝ
እኔም ሳላውቀውም ቢሆን ስሜቷን እንደ ጎዳሁ ገባኝ ነገውን እሷም ወደ ጀርመን ተመለሰች ሚኪ ከዛን ቀን ጀምሮ ባህሪው
ሁሉ ተለወጠ በቃ እንደ በፊቱ ለምኖ አያወራኝም ደዋይ እኔ ብቻ ሁኛለሁ ሁሉም ነገር አስጠልቶኛል ልክ እህቴ በሄደች በወሩ ክላሴን ሳፀዳ ልብስ ማስቀመጫ ባንኮኒ
ውስጥ ጠረዝ ላይ የሆነ ወረቀት አየሁ ብዙም ትኩረት አልሰጠሁትም ሳልከፍተው አንስቼ መሳብያ ውስጥ አደረኩት
ጓደኞቼ ጋር እንደ በፊቱ በየቀኑ መገናኘት ጀመርኩ የበፊት ጓደኞቼ ጋር ግኑኝነቴን አጠበኩ በዚህ መሃል ጓደኞቼ ጋር እያለሁ እህቴ ደወለች ደነገጥኩ
ብዙን ግዜ ማታ ማታ ብቻ ነው ምን ደዋወለው ትንሽ እንዳነገርኳት እመዬን አገናኚኝ አለች አሁን ወጥቻለሁ አልኳት
ነገውንም እንደዚሁ ቀን ላይ ደወለች እመዬን አገናኘኚ አለች
እየደበረኝም ቢሆን አሁን ነው ከቤት የወጣሁ አልኳት የእናቴ ስልክ ተበላሽቷል በዚህ መሃል ለሚኪ ደውዬ እንገናኝ አልኩት
አይመቸኝም ትንሽ ስራ አለብኝ ነገ እንገናኝ አለ ረብቃ በጣም ተናደደች ማታ ላይ ደውላ በፌክ አካውንቷ ለእህቴ የሚኪን
እርቃኑን ያስነሳችውን ፎቶ እንደ ለከችላት ነገረችኝ በጣም ነበር የደነገጥኩኝ ለሶስት ቀን ያህል ስልኬን ዘጋሁ በስራነው
ስራ በጣም ተበሳጨሁ በሶስተኛው ቀን ስልኬን ስከፍተው እህቴ ጠፋሽ ብላ ሚሴጅ ልካልኛለች ምንም እንዳል ተፈጠረ
ማስመሰሏ ነው ብዬ ትንሽ ግራ ተጋባሁ
ማታ ላይ የተወሰነ አወራን እና ተለያየን የእህቴ በሰላም እኔን
ማውራት በጣም ገርሞኛል የሆነ ቀን ላይ ብዙ
ማይጠቅሙ ስህል እስልባቸው የነበሩ ወረቀቶችን ሳቀጥል
አንዴ ከባንኮኒ ጠርዝ ላይ ያገኘውትን ወረቀት አይቼው
ከፈትኩት እህቴ ነበር የፃፈችው በጣም ደነገጥኩ ማንበበ ስጀምር እጆቼ ተንቀጠቀጡ እህቴ ይሄንን ፁሁፍ ስታነቢ ሊሰማሽ የሚችለውን ነገር
አቃለሁ ግን እኔም ነገሮች ቃል በቃል መናገር ቢከብደኝም ላንቺም በዚህ ይቀልሻል ብዬ ነው
ይሄውልሽ አፎምያ ምን መሰለሽ ሚኪ ጋር እንደ ማትተዋወቁ
ብትሆኑም እኔ ግን በመሃከላቹ የሆነ ነገር እንዳለ ጠርጥሬ ነበር ግን አንቺም ምንም ነገር ትደብቂኛለሽ ብዬ ሰለ ማላስብ
በየዋህነት አመንኩሽ አንቺ ግን በጣም ድብቅ ሁነሻል ለምን እኔን መዋሸት እንደ ፈለግሽ ምንም አልገባኝም ብቻ አላውቅም ሰለ ሁሉም ነገር ይቅርታ ሁሉም ነገር የገባኝ
ከረፈደ ነው ጓደኞችሽ ጋር ምን እንዳሰብሽ ጠፍቶኝ አደለም
ትዝ ይልሻል ወደ ዚህ ልመለስ ሶስት ቀን ሲቀረኝ ስልክሽን
ስጭኝ ባላንስ አልቆብኝ ነው ብዬ የተቀበልኩሽ ቀን ልክ ጓደኞቼን እውርቼ እንደ ጨረስኩ
በተደጋጋሚ ስልክ በመሃል ይገባ ነበር ልጠራሽ ስወጣ ሻወር
ገብተሻል ላነሳው ስል ተዘጋ ረብቃ ነበረች ዋትስ አፕ ላይ
ያወራቹህትን ሙሉ በሙሉ ሳይ በጣም ነበር የደነገጥኩኝ ብቻ ምንም ቢሆን ሚኪ እኮ ካንቺ አይበልጥብኝም እሱ ጋር
ጭራሽ እንደ ማትተዋወቂ ነበር በሰአቱ የነገርሽኝ ምንም
ቢሆን እህትሽ ነኝ ይሄን ነገር ልትደብቂኝ አይገባም ነበር አቃለው ሰው ውሎውን ይመስላል ጓደኞችሽ ጋር ምትፃፃፍያቸውን አንዴ ቆም
ብለሽ አስቢ ዛሬ የትኛውም ሶሻል ሚድያ ላይ እንዳለሽ ሁሉ
ነገ በትዳር ህይወት ውስጥ መኖርሽን አትርሺ ዛሬ
በምታደርጊያቸው ነገሮች ሁሉ አንድ ቀን ወይ ታፍሪበታለሽ
ወይ ትደሰቺበታለሽ የዛሬ ህይወትሽ ለነገው ተስፋ ሊሆን እንጂ ዛሬን እያስደሰተሽ ነገን የሚያሸማቅቅሽ መሆን
የለበትም ዛሬም ቢሆን ታናሽ እህቴ ነሽ እንደ ትናቱ ዛሬም እቆጣሻለሁ ስታጠፊ ዝም አልልሽም ስለ ሆነው ነገር ደግሞ ይቅር ብዬሻለሁ ይላል ልቤ ስንጥቅ አለ መተንፈስ ራሱ አቃተኝ በራሴ በጣም አፈርኩ የእህቴ
አስተዋይነት አየሁት ፊት ለፊቴ ሁና ይሄን ነገር ብትጠይቀኝ
እንዴት እሆን ነበር አልኩ ምርር ቢለኝ ስቅ ስቅ ብዬ አለቀስኩ ሁሉም ነገር የራሴ ጥፋት ስለ ሆነ እኔው እንደ አበላሸሁት
እኔው ማስተካከል አለብኝ ብዬ ወሰንኩ ግን ጓደኞቼ እኔ ጋር
እስካሉ ድረስ ይሄን ነገር መቼም ማድረግ አልችልም ሲበዛ
መውጣት የማንችልበት ሁኔታ
ውስጥ ነው ያለነው በሶሻል ሚድያ እኔነኝ ያለ ወንድ አያመልጠንም ከትንሽ እስከ ትልቅ ድረስ ፔጅ አለን አንዳንዴ
ሳስበው ህይወቴ የተበላሸ መስሎ ይታየኛል ግን ደግሞ ሁሉንም አንድ ቀን እርግፍ አድርጌ እንደ ምተወው ይታወቀኛል
ለጓደኞቼ ያለውን ነገር ላሳቀውቃቸው ብዬ ከቤት ወጥቼ ብዙም ሳልሄድ ፉገራ የሚመስሉ ቃላቶች ተወረወሩብኝ በሰፈሬ አሁን ገና ተደፈርኩ ብዬ ለስድብ ዞር ስል አቡሽ ነው
ደነገጥኩ ዘለዬ ነበር የተጠመጠምኩበት አቡሽ ማለት የሰፈራችን
ልጅ ነው ከአመት በፊት ግን ወዴት እንደ ሄደ ባናውቅም ጠፍቶብን ነበር እኛም ቁምነገር አድርገን አልጠየቅንም
በጣም አድጓል ጠፋህ የት ሂደህ ነው እላዋለው መብራት ሀይል ገብቼ አለኝ ቀልዱ ቅድሙንም ጥርስ አያስከድንም
እየተሳሳቅን አብረን ሄድን ልክ እነ ረብቃ ቤት ልን ደርስ ስንል ጓደኞቹ አይቶ ጮህበት እኔጋርም ስልክ ተቀያይረን ማታ
እንድት ደውልልኝ ብዬ ተለያየን ርብቃ ዘንድ ስሄድ ብቻዋን
ነው ሌሎች ጓደኞቼ የሉም አቡሽን እንዳገኘኋት ስነግራት
ደነገጠች ከእኛ ይልቅ እሷ ጋር በጣም ይቀላለዱ ነበር ስለሱ ትንሽ እንዳወራን እህቴ የፃፈችልኝን ወረቀት ልሰጣት ስል
እህትሽ እኮ ምን እንዳለችኝ አላየሁም ቆይ እስኪ ልግባ ብላ ስልኳ ላይ
ተተክላ ቀና አልል አለች ምነው እላታለሁ የላኩበት አካውንት ረሳሁት የትኛው እንደ ሆነ አለች እኔ ሳቄን አልቻልኩም ምን
ከፍታቸው የውሸት አካውንቶች ከመብዛት የተነሳ ቅጥ አንባሩ
ጠፍቶብናል አገኝሁት ብላ ብዙም ሳትቆይ ከአልጋው ላይ ዘላ
ተነሳች እይኖቿ ፈጧል በዛ ሰከንድ ውስጥ ላብ በላብ ሆነች ምን ሆንሽ ብዬ ስልኩን ከእጆቿ ስቀበል ከሷ የባሰ እኔ ደረኩ
መሬት ተከፍታ በዋጠችኝ አልኩ እህቴ ፎቶውን አይታ…
🔤💞ይቀጥላል💞🔤
ከ70👍 በኋላ ቀጣይ ክፍል ይለቀቃል። አንብባቹ ስትጨርሱ የlike ምልክቷን ተጫኑ 👍