🔸🔸🔺🔺🔹🔸
❤️ ኢላሪ (እውነተኛ ታሪክ) ❤️
ልብ አንጠልጣይ እውነተኛ ታሪክ ❤️
ፀሀፊ ✍️ህሊና
ክፍል 7️⃣
ልዑል ቶሎ ብሎ የወይን የጠርሙሱን አስለቀቀው።እነ ሀኒም ደንግጠው መተው አቀፉኝ እዮባም እንደምንም እራሱን ከልዑሌ አስለቅቆ ልጁን መደብደብ ጀመረ።እኔም እንደምንም ተነስቼ እዮባን አስቆምኩት አቀፈኝ አይኔን እያየ..ኢላሪ ይቅርታ አለኝ...ለምኑ እዮባ ስለው ነይ ብሎ እጄን ይዞኝ ወጣ።እኔም ስልኬንና ቦርሳዬን ይዤ ተከተልኩት።የት እንደምንሄድ አላውቅም።ግን ከእዮባ ጋር መሆኑ ብቻ ለእኔ በቂ ነው።
ጃኬቱን አለበሰኝ አሁንም ድረስ እጄም እግሬም እየተንቀጠቀጠ ነው። ይሄን እዮባ ሲያይ ወደ ራሱ ስቦ አቀፈኝ።እኔም ስቅስቅ ማለት ጀመርኩ።ድንገት ቀና ስል ተገጣጠምን እዮባም ...ከዚህ በኃላ ማንም እንዲነካሽ አልፈቅድም ማንም አይጎዳሽም ብሎ ግንባሬን ሳመኝ ትዝ ሲለኝ ለካ ስጦታ ገዝቼለት ነበር።አወጣውት ያንገት ሀብል እና ሰዓት ነበር የገዛውለት።እሱም ሳቅ ብሎ ወደ እኔ በጣም ተጠጋ ቀስ ብሎ አፍንጫዬን ሳመኝ ።
ልቤ ባፌ ልትወጣ ምንም አልቀራትም።በደስታ ብዛት ብረሪ ብረሪ አለኝ።...የት ልውሰድሽ..የፈለክበት አልኩት....እሺ ነይ ብሎኝ መሄድ ጀመርን።መኪና ውስጥ እዮባ እቅፍ ውስጥ ነኝ በቃ ለምን እንደሆነ አላውቅም ከእቅፉ መውጣት ፈራው።አንድ ሬስቶራንት ነገር ሆኖ መናፈሻ ያለው ነው ደስ ይላል ገብተን ቁጭ አልን
አሁንም ከእቅፉ አለወጣሁም እንደዛው እያወራን እዮባ ሰዓቱን አየና..ጊቢ መግባት አንችልም ስለዚህ ቆይተን ሆቴል እንይዛለን አለኝ። አንገቴን በመነቅነቅ እሺታዬን ገለፅኩለት።ትንሽ ቆይተን ተነስተን ሆቴል ሁለት room ያዝን።ቁልፍ ሰጠኝ ከፍቼ ልገባ ስል ቀና ብዬ አየውት እሱም..የምትፈልጊው ነገር ካለ ደውይልኝ እለኝ። እሺ ብዬው ገባው።
ለሊቱ ሙሉ የተፈጠረው ነገር ከአይኔ አልጠፋ አለኝ እንቅልፌን መተኛት አቃተኝ።እንቅልፍ በአይኔ ሳይዞር እንደምንም ነጋልኝ።ከእዮባ ጋርም አብረን ቁርስ በላን።ዛሬ ወደ ቤት ስለምሄድ ልብሴን ለማምጣት ወደ ጊቢ ሄድን።ዶርም ስገባ ከማኪ ውጪ ማንም አልነበረም።እሷም ደህንነቴን ጠይቃኝ ደህና መኔን ነግሪያት ልብሴን ይዤ ቻው ብያት ወጣው።
እዮባ እታች እየጠበቀኝ ነበር። እኔን አሳፍሮኝ ሄደ። ወደ ቤት ደረስኩ ከሰራተኛችን በቀር ማንም አልነበረም።እሷንም ሰላም ብዬ ሻወር ወስጄ እንደምተኛ እና እንዳትረብሸኝ ነግሪያት ወደ ክላሴ ገባው።ገላዬን ታጥቤ ትንሽ ተኛው።ስነሳ ወደ 7 ሰዓት ሆኑዋል እኔቴም መታለች ድምፅዋን ሰማውት።ወደ ሳሎን ስሄድ ቡና እየተፈላ ነው።እማዬ ደግሞ ሶፋ ላይ ተቀምጣ ስልክ እያወራች ነው።
ሄጄ አጠገቡዋ ተቀመጥኩኝ ስልኩ አውርታ ስጨርስ ሳም አደረኩዋት እሷም ሳም አድርጋኝ አይኔን እንዳየችኝ ...ኢላሪ ምንድ ነው ምን ሆነሽ ነው...እረ ማም ምንም ...እንዳትዋሽኝ ብላ አቋረጠችኝ የምለው ግራ ገባኝ ምን ብዬ ልንገራት እያልኩ ከራሴ ጋር ሳወራ እያወራው ...አንቺ ኢላሪ የት ሄድሽ አለችኝ።
ከገባውበት ሀሳብ ስነቃ እናቴ እያፈጠጠችብኝ ነው ።...አይ ስለ እዮባ እያሰብኩ ነው እንጂ ሌላ አይደለም አልኳት።ከየት እንደመጣልኝ አላውቅም አቀፈችኝ።በዚህ ሁኔታ ጊዜም እያለፈ መጣ።ጊቢ ባለኝ ህይወት ደስተኛ ነኝ ደግሞ ከአቤል ጋርም የሌለ ጉደኛ ሆነናል። ከእኔ አልፎ ከጉአደኞቼ ጋርም በደንብ አግባብቻቸዋለው ከእሱ ጉአደኞ ጋርም ጥሩ ግንኙነት አለኝ with out ዳግም ከዳግም ውጪ 😂
እንዲ እያለ ፈተናም ደረሰ ሁላችንም ውሎ አዳራችን ላይብረሪ ሆኑዋል።ነገ ፈተና እንጨርሳለን። እኔ ለማጥናት እንዲመቸኝ በጊዜ ማታ 1ሰዓት አካባቢ እራት በልቼ ተኛው ልክ ከለሊቱ 7ሰዓት ተነሳው ያው ለፈተና ሁሌ እንዲህ ነው ማደርገው።እናም ተነስቼ ጉዞ ወደ ላይብረሪ ገብቼ ማጥናት ጀመርኩኝ።ድንገት ግን ስልኬ ላይ text ገባልኝ
....ኢላሪ ላይብረሪ ከሆንሽ እታች ነኝ አስቸኩዋይ ነው ነይ ይላል።አቤል ነው።ምንሆኖ ነው ብዬ መፅሀፌን ሰብስቤ ተነስቼ ወጣውጠቆሞ እየጠበቀኝ ነበር።አጠገቡ ሄጄ... በሰላም ነው አቤላ አልኩት ፊቱ ላይ የሆነው ነገር እንዳለ ያስታውቃል።ወዲያው አቀፈኝ ...እንዴ ምነው ምን ሆነክ ነው እባክሽ ለትንሽ ደቂቃ እንዲ መቆየት እንችላለን እባክሽ ዝም ብዬ አጥብቄ አቀፍኩት።
አንገቴ ውስጥ ውትፍ አለ አሳዘነኝ ምን ሆኖ ይሁን እኔንጃ እያልኩ እየተብሰለሰልኩ ድንገት እዮባ አየት መጣ ሳንለው ምንትፍ አድርጎ ወደ ራሱ ጎተተኝ አቤልም በጣም ተናዶ በቦክስ መታው ተያያዙ የሆነች ልጅ መታ አቤልን ያዘችው እኔም እዮባን ያዝኩት።እዮባም አቤልም ይዛዛታሉ።
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 8️⃣ ከ 1️⃣0️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔