ሱሬ ብድግ ብሎ..ስካሩ ትንሽ እንዲለቀው ንፋስ ላናፍሰው ብሎ ይዞት ወጣ።በውስጤ ፈጣሪዬ ሀኒን ጠብቅልኝ እባክህ ዳን ያለው ሁሉ በስካሩ ምክንያት አድርግልን እያልኩ እየፀለይኩ ዶክተሩ ወጣ።ልዑሌ ሄዶ አናገረው ደህና መሆኖንዋን እና ገብተን ማየት እንደምንችል ነገረን።ሁሉም ገቡ እኔ ግን መግባት አቃተኝ።ማኪ ነይ ስትለኝ እኔ በሁዋላ እንደማያት እና አሁን ፊቴን ልታጠብ ብዬ ወጣው።
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 1️⃣1️⃣ ከ 1️⃣0️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 1️⃣1️⃣ ከ 1️⃣0️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔