ከወር በላይ ታመምኩ ቤተሰቦቼ ጉአደኞቼ አብረው ተሰቃዩ። ለጉአደኞቼ ቃል የለኝም።እማዬ በለቅሶ ሰበብ እዮባን አይታዋለች።እኔን ፈታ ለማድረግ ...እዮባሽን አየውት እዮባ ብለው ሲጠሩት ሰምቼ ልክ እንዳየውት እሱ መሆኑን አወኩ ይሄ እኮ የሴት ልብ ጠብ ቢያደርግ አይገርምም ትለኛለች።እያወራን ሚኪ መጣ።
እንዴት ነሽ ልዕልቴ አለኝ።ዝም አልኩት አያቴን ካጣው በኃላ ማውራት መሳቅ ሁሉም ነው ያስጠላኝ።ዛሬ ፕኑ እና ሀኒ ይመጣሉ እኔ ጋር ነው የሚያድሩት እነሱ ሲመጡ ደስ ይለኛል።ፕኑ ልክ እንደመጣች ሚኪዬስ አለችኝ ፈገግ ብዬ ይመጣል አልኳት።ሀኒ እየሳቀች..ከሚኪ ወደ ሚኪዬ ምነው ፈለግሽው አለቻት ፕኑም ...ሂጂ ወደዛ ብላ አኩርፉ ቁጭ አለች።
ይቀጥላል .....
🔻ክፍል 1️⃣2️⃣ ከ 1️⃣0️⃣0️⃣ like በዃላ ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like💝 ማድረግ አይርሱ።
🔺🔺🔺🔺🔺😀😀😀😀😀
ይ 🀄️ላ🀄️ሉን! 😀
💔 https://t.me/yefikirtelegramet 💔