❤️❤️ፅናት❤️❤️
🌹🌹 ክፍል 1 🌹🌹
፨" የከተማ ገጠር ውስጥ መኖር እኮ ከባድ ነው"። አለች ፅናት እንደ ልማድዋ በእጅ የምትያዘዋን ሬዲዮ ለመስራት እየታገለች። እንዲ ስትል ዊልቸር ላይ የተቀመጠችው ማየት የተሳናት ታላቅ እህቷ በፀሎት "እንዴ ፅናቴ አሁን የምንኖረው ከተማ አደል እንዴ ደሞ አነጋገረሽ ሁለት መልክ ያዘ" አለቻት። ፅናትም "አይ ፀሎትዬ ባክሽ አንዳንዴ የሌለ ነገረ ያናዝዘኛል መሰለኝ"። አለችና ሬዲዮኑን መታ አረገችው እሱም በዱላ ይሰራ ይመስል መስራቱን ቀጠለ።
ፅናት "ውይ ይሄ ፕሮግም አላመለጠኝም" አለችና ሬዲዩኑን ወደ ጆሮዋ አስጠጋችው። እንደው ወደ ጆሮዋ ማስጠጋት ልምድ ሆኖባት እንጂ የሬዲዮኗ ድምፅ ከእነሱ ቤት አልፎ ጎረቤት ይሰማል። ጓረቤት የላቸውም እንጂ ቢኖራቸው ኖሮ!.. ሬዲዮኑ ውስጥ አንድ ጓረናና ድምፅ ያለው ተወዳዳሪ የሊለው ደራሲ ስለ ድረሰቱ ምረቃት ለድረሰቱ ምረቃት በተዘጋጀው መድረክ ላይ ቆሞ የሚናገረ ይመስላል።
የእነ ፅናት ቤት ሪዲዮኑ ውስጥ ከሚያወራው ሰው በቀር ምንም አይስማም ይህ ታዋቂ ደራሲ ከታዳሚዎች ጭብጨባ በኋላ ወሬውን ቀጠለ። "ሰላም ጤና ከአክብሮት ጋረ ይድረሳቹ። ስለ መፅሀፌ ከማውራቴ በፊት ስለ ድረሰት አንዳንድ ነገረ ልበላቹ። ሁላችንም እዚህ አለም ላይ ስንኖር የፈጠረን አምላክ አለ ብለን በማሰብ ነው። እና ለምሳሌ አውሮፕላን የስራው ስው ከወፍ ነው የአሰራር ብልሀቱን የተማረው ፤መኪና የስራው ስው ከስው ውስጣዊ ሆድ እቃ አካል ተነስቶ ነው መኪናን የስራው፤ኧኧኧኧ ሊሎችም እንደዛው ደራሲም ከህይወት በመነሳትና እና ፈጠረን ካለው ፈጣሪ ህይወትን በመውሰድ ነው የሚደረሰው።
ልዩነቱ ፈጣሪ የፈጠረቻው ፍጥረታት በእውን አሉ እኛ የፈጠረኛቸው ደሞ በምናብ አሉ። እኒን ምናባችን ውስጥ ያሉትን ስዎች በአካል ማምጣት በጭራሽ አንችልም።ኧኧኧኧ ለምሳሌ እኔ በምፅፈው ድረሰት ውስጥ 3ሜትረ ቁመት ያላት እምምምም ፤ ፀጉሯ እስከ እግረ ጥፍሯ የሚደረስ እእእእ፤ አፈንጮዋ በጣም ትንሽ፤ አይኗ በጣም ትልልቅ፤ እጅ እና እግሯ የአራስ ህፆን መጠን ያላቸው፤ እእእእእ ስትሄድ አንካሳ ሴት በምናቤ ፈጥሬ መፃፍ መብቴ ነው።
፨ታዲያ እኔ መብቱ የግሌ ነውና ብገላትም ፣ባኖራትም፣ ባሳምማትም፣ ባድናትም ፣ባስቆዝማትም፣ ክፉ ባረጋትም፣ ደግ ባረጋትም ፣መብቴ ነው። በተቃራኒው ቁመቷንም አጭረ አረጌ ፁጉሯን ረዥም ማረግ መብቴ ነው ብዙ አፈቃሪ ወንድ ወይም ወንድ የማይጠጋት ማረግም የእኔ ውሳኔ ነው። በእረግጠኝነት ይህቺ የነገረኮችሁን ሴት በምናባቹ አስባችዋታል ግን በአካል የለችም።
፨እኔ በምናቤ የሳልኳትን ስው እንኳን እሷኑ አምጣ ብትሉኝ አላመጣም። ግን በሀሳባቹ አኑሬያታለው ምክንያቱም የእኛ ስልጣን እዚህ ድረስ ስለሆነ ነው። ፈጣሪ ግን ካሻው አሁን በእዚህ ስአት ከሁለት ቁመት አብዝቶ ከነሳቸው ስዎች መጀመሪያ የገለፅኩላችሁን 3ሜትረ ቁመት ያላትን እንስት ፈጠሮ እና ህይወት ስጥቶ ማኖረ ይችላል።እኔም የሆነ ደራጃ ድረሰ መሄድ እችላለው። ፈጣሪ በአንድ እንስት መሀፀን ውስጥ ይህቺን ሴት ሲፀንሰሰ እኔ በሀሳቤ ይህቺን ሴት ፀነስኩ ይባል። ታዲና ይህቺ ሴት ፈጣሪ በውልደት ወደ እዚህ አለም ሲያመጣት እኔ የእሱ ተፈጣሪ ደሪሲ ደሞ ይህቺን ሴት በምናቤ አረግዤ በብእሬ እወልዳታለው።
፨ እኔም ሀሳቤን እሷም በእኩል ህመም እናስተናግዳለን። ይህንን ካልኩ ዘንዳ ስለ ድረስቴ አንዳንድ ነገረ ልበላቹ ያው ይህ መፅሀፈ በእውነቱ ብዙ ዋጋ አስከፈሎኛል። ውስጡ ያለውን ሀሳብ ትወዱታላቹ ብዬ አስባለው አመስግናለው"። ሲል የታዳሚ ጭብጨባ አጀበው።
፨ በመሀል የሙዚቃ መሳሪያ ድምፅ ገባና የፕሮግራሙ አቅራቢ ሰው አመስግኖ ተባባሪ አቅራቢውም "አብራችሁን እንድትቆዩ በአክብሮት እንጋብዛለን" አለች። ወዲያው የሙዚቃ ክላክሲካል ተስማ። እረዥም ደቂቃዎች ካስቆጠረ በኋላ የፕሮግራሙ መሪ ድምፅ ተሰማ "ተመልሰናል አድማጭ ተመልካቾቻችን አሁን በመቀጠል የደራሲ መሀመድ ሳላዲን ባለቤት የሆነችው ወይዘሮ ከድጃ ኢብራሂም ንግግረ እንድታረግልን በማክበር እንጋብዛታለን" አለ ወንዱ አቅራቢ። ከዛ ጭብጨቦ ተከተለ መድረግ ላይ እንድትወጣ አበረታቶት። ጨብ ጨብ.......... ጨብ ጨብብብብብብብብብብ የደራሲ መሀመድ ሳላዲን ሚስት በሙዚቃ እና በጭብጨባ ታጅባ ወደ መድረክ እየሄደች ይመስላል።ከደቂቃዎች በኋላ መድረክ ላይ ወጥታ ወደ ማይኩ ተጠጋች
" ሰላም እንዴት ቆያቹ"
አለች። ከዛን በኋላ ጭብጨባ አጀባት። እሷም "በመጀመሪያ ፣በመሀል እና በመጨረሻም ጥሉ ለማይጥለን አምላክ አልሃምዱሊላህ እኔ ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ማሚዬ ሁሌም ጥሩ ስራ ለመስራት እንደጣረ ነው። እሱ ለእኔም ለልጆቹም እንዲሁም በዙሪያው ላሉ ስዎች ሁሉ ጥሩ ሰው ነው።ይህ የፆፈው መፅሀፍም በህይወታቸው ተስፋ ለቆረጡ ስዎች የህሊና ብረታት ይሆናል። ይህ መፅሀፈ በቃ አንብባቹ ተረዱት ምንም ማለት አልችልም አመስግናለው" አለች።
ሁሉም አጨበጨብ ሴቷ የፕሮግራም አቅራቢም "እናመስግናለን ወይዘሮ ከድጃ ፣ተመልካቾቻን እና አድማጮቻችን ፍቅረን እና ስላምን እንዲሁም ደስታን እንዲሰጣቹ እየተመኘን ፕሮግራማችንን በእዚሁ እንደዘጋለን" አለች። ወንድ አቅራቢውም "መልካም ጊዜ ስናይ እለታትን እንድታሳልፉ እንመኝላችዋለን" አለ። እና ፕሮግራሙ አበቃ።
፨ፅናት "ውይይይ ደስ አይሉም በፀሎቴ እንዲህ አይነት ፍቅረ ሲኖረ አለ እንጂ የእኛ አባት" አለችና አንገቷን አቀረቀረች። ፅናት አባት እና እናቷን በፎቶ እንጂ በአካል ያየቻቸው ማስታወስ በማችልበት የጨቅላ እድሜዋ ላይ ነው በፀሎት ግን በትንሹ ታስታውሳቸዋለች። እሷም "እውነትሽን ነው ፅናቴ የእኛ አባት እኮ በጭራሽ ሰው አይደለም" አለች። ሁለቱም አይምሮ ውስጥ የአባታቸው እረኩስት ታወሳቸው።
ፅናት እህቷ በፀሎት በነገረቻት መሰረት በፀሎት ደሞ አይኗ ባየው መሰረት አስታውሰው ፊታቸው ጭር አለ።በፀሎት በሀሳብ ጭልጥ አለች።ያሰብት ስለ እናታቸው የሙት ቀን ስለሚወዶት እናታቸው አስቃቂ ግድያ እና ስለ ገዳዩ አባታቸው ነበር።
፨ጊዜው 11 አመታትን አስቆጥሯል።እናታቸው ያኔ ፅናትን ወልዶ አራስነቷን ጨረሳ የፅናት ክረስትና በአል የተከበረበት ጊዜ።በፀሎት ያን ጊዜ 5 አመቷ ነበረ። በጊዜው የፅናት የክረስትና ቀን ስለሆነ ሁሉም ደስተኞች ነበሩ።እናታቸው ከስፈራቸው ባለ ሀብት ገንዘብ ተበድራ በደመቀ መልኩ አክብራው ነበረ። አባታቸው ለድግሱ አልገኝም ብሎ ወደ እህቱ ቤት ሄደ። የአባታቸው እህት የስይጣን አለቃ ባህሪ ያላት ሴት ናት። አባታቸው እናታቸውን ካገባ በኋላ "ሚስትክን ከሊላ ወንድ ጋረ አየዋት እሷ በጭራሽ ላንተ ፍቅር የላትም" በማለት በመከረችው መስረት በፀሎት ሆዷ ውስጥ እያለች ልጅቷ የኔ አደለችም በማለት ይነዘንዛት እና ይጨቃጨቃት ነበረ።
.
.
🥀..ከ 150 ላይክ በሗላ ክፍል 2 ይቀጥላል ……..
.
.
𝗝𝗼𝗶𝗻 𝘂𝘀
@Yefkrtarik