❤️….. ፅናት…….❤️
🌹🌹🌹 ክፍል 2 🌹🌹🌹
https://t.me/+5IB6ndsrPnw3NzJk
.
.
..የሆነው ሆኖ ለፅናት ክረስትና ቀን ጠዋት የድግሱን ብረ ውሽማሽ ነው የስጠሽ ብሎ ለክፏት ወጣ።እናትየው ሁሌም መልስ አትሰጠውም የህይወቷን ምእራፍ በትንሿ ልጇ ፅናት ብላ ስይማዋለች።በእዚህ መሰረት የመጨረሻ ልጆ ስም ሴት ከሆነች ፅናት እላታለው ብላ አባ ስለነበር።ስትወልድ ሴት ልጅ ወለደች።ይህቺ ልጅ ለህይወቴ ፅናት ናት አንቺንም በህይወት አቆይቶኝ እንድወልድሽ ስለፀለይኩ ነው በፀሎት ያልኩሽ ብላ ለበፀሎት ይህንን የነገረቻት።ገና በእረግዝናዋ ስአት ነበር። በፀሎት በሳል ጭንቅላት ስላላት እናታቸው ሲከፈትም ስትደሰትም የምታማክራት ለበፀሎት ነው።የፅናት ክርስትና በአል አክብረው ጨረሱ።
አመሻሽ ላይ በመጠጥ እራሱን የሳተው አባታቸው እናትየውን ይመጣና በተገረዳደፈ አንደበት በቆመበት እየተንገዳገደ"ስሚ አንቺ ቆይ እንዴት ተበድረሽ ትደግሻለሽ።ሀሀሀ ውይ ውይ ማለቴ ከውሽማሽ ተቀብለሽ ለነገሩ ለልጁ ያልሆነ ብር ይህቺም ደሞ ከእሱ ነው የወለድሻት አደል እሺ እሱስ ይሁን ይህንን ውበትሽን ለማውጣት ጥረሽ ተሳክቶልሽ ወንድን ማሽካርመምሽስ?"አለ።እናታቸው አለም ፀሀይ ምንም ትንፈሽ ሳታወጣ ጥበብ አብዝቶ የስጠው ስአሊ የሳለው የሚመስል ውብ እና ትልልቅ አይኖቿን እያንከራተተች ታየው ጀመረ።
፨እናታቸው አለም ፀሀይ እንደ ስሟ ፀሀይ ናት። ውበቷን ማንም ሊክደው አይችልም ውበት ከደም ግባት ጋረ ያደላት ቁመተ መለሎ ስውነቷ ለመንካት የሚያሳሳ የእግረ እና የእጆ ውበት የፀጉሯ እረዝመት እና ጥቁረት ተዳፋቷ በራሱ ወንድን ለማማለል በቂ ነው።በዛ ላይ ፀባይዋ ትህትናዋ እና ድምፆ ውብ ነው።ነገረ ግን ከትዳሬ ውጪ ወደ ውጪ ያለች እመቤት ናት። አባትየው በጩከቱ መልስ ስላልስጠችው በመናደድ ጠረጴዛ ላይ ተቀምጦ በነበረውን ቢላ አንስቶ ፊት ለፊቱ በፋዘት ከምታየው ውቧ ሚስቱ አለም ፀሀይ ላይ ፤ የልጆቹ እናት ላይ የያዘውን ቢላ በረዥም እና ቀይ አንገቷ ላይ ሰካው።
፨ ይህንን ተደብቃ ስታይ የነበረችው በፀሎት በህፃን አይምሮዋ ያለ አቅሟ ማየት የሊለባትን ያየችው በፀሎት ጩከቷን አቀለጠችው። ጓረቤት ተስበሰበ አባታቸው እራሱንም ጎረቤቶቹ መጥተው ከመያዙ በፊት እራሱ አንገት ላይም ወግቶ እራሱን አጠፋ። ጎረቤቶች በሩን በረግደው ገብ ፅናት መኝታ ቤት ሆና ይህንን ክስተት አይታ የገባት ይመስል እሪሪሪ ማለቷን ቀጠለች። ግን ከበፀሎት ውጪ ማንም ልብ አላላትም በፀሎት ከተደበቀችበት ሶፋ ሮጣ ወደ እህቷ ሄደች።ከእህቷ ጋረ አልጋ ላይ ወጥታ ጭብጥ ብላ ተቀምጣ ማልቀስ ጀመረች።ፅናት አልቅሳ አቅሟን ስታጣ ዝም አለች።ትግስት ግን ተንቀጠቀጠች።
፨በእዚህ መልኩ ነበረ ወላጅ አልባ የሆኑት። ከዛማ በጎረቤት ጥሪ መሰረት ፖሊሶች መጡ።በነጋታው ፓሊሶች በፀሎትን ፓሊስ ጣቢያ ወስደው በህፆናት ሳይካትሪስት የተፈጠረውን እንድትናገረ አደረጉዋት።ያንን ቀን የተሰማትን ነገረ መግለፅም መረሳትም አትችልም ላይጠፋ በህሊናዋ ተቀረጿልና።
፨የእናታቸው ሰልስት ካለፈ በኋላ የአባታቸው እህት ጓዟን ጠቅልላ ገባች። ይህቺ አክሰታቸው ባልም ሆነ ልጅ እንዲሁም ፈላጊ ወንድ የላትም ፀባይዋ በጣም አስቸጋሪ ስለሆነ።ቤታቸው ገብታ አብራቸው መኖረ ስትጀምረ የበፀሎት እና የፅናት ህይወት ሲኦል ሆነ።አባት እና እናታቸው ሙሉ ንብረታቸውን በልጇቻቸው ያረጉት ፅናት ከተወለደች ከሳምንት በኋላ ነው። ይህ ንብረት ልጆቻቸው 18 አመት ከሞላቸው ሙሉ ንብረቱን እንዲወረሱ የሚል ውል ነው። በእረግጥ ሀብታም አደሉም በስማቸው አንድ ቤት ብቻ ነው የነበረው አባታቸው ነው ይህንን ያረገው።
አክስታቸው እናት እና አባታቸው ያወረሷቸውን ውረስ አሳዳጊ ነኝ በማለት ልትወረስ ብትጥረም ችሎቱ ውሳኔዋን ውድቅ አረጎባታል የአክስታቸው ስም ድንቄ ይባላል።ፅናት ካደገች በኋላ ሁለቱንም ማሰቃየት ጀመረች።
፨ይህንን ያዩ ተከራይ የነበሩት የእድሜ ባለፀጋ አክስታቸውን ከሰው በፍረድ ቤት ክረክር ከእዛ ቤት አስወጧት።ይህን ሲያረጉ የሰፈሩ ሰውም ለምስክርነት ቀርበው ነበር። ያኔ በፀሎት10 ፅናት ደሞ 5 አመታቸው ነበረ።ከዛማ ከእኒ የእድሜ ባለፀጋ ጋረ መኖረ ጀመሩ።በፀሎትም አክስቷ ያስቆረጠቻትን ትምህረት አስቀጠሏት። ከ2 አመት በኋላም ፅናትን ከቆሎ ትምህረት ቤት አስወጥተው አንደኛ ክፍል ወስገቧት። ሁለቱም ትምህረታቸውን በሰረአቱ መማረ ጀመሩ።ከቀናት በኋላ የእድሜ ባለ ፀጋዋ ሴት በእረጅና እቤት መዋል ጀመሩ።የጡረታ ብራቸውም ምክንያቱ ባልታወቀ ጉዳይ ተቋረጠ።
፨ከዛም ሂሩት ከትምህረት ስትመለስ በዳቦ የሚሰሩ ምግችን እየሽጠች መተዳደር ጀመሩ።እንዲህ እየኖሩ እኒ የእድሜ ባለፀጋ በህመም አልጋ ላይ ዋሉ።እሳቸው ለማሳከም ቤታቸውን መሸጥ ቢፈልጉም 18 አመት ስላልሞላቸው መሽጥ አልቻሉም በእዛ ምክንያት እቃቸውን ጥቂት አስቀረተው ሸጡ ቤታቸውንም አከራይተው እነሱ የጭቃ ቤት ተከራዩ።
፨ እነ ፅናት ከእዛን ቀን ጀምሮ በጭቃ ቤታቸው ኑሮን ተያያዙት።የሚኖሩበትን ቤት ላየው ተመልካች ህፃናት ለጨዋታ ብለው እንደነገሩ የሰሩት የመጫወቻ ቤት ይመስላል።የፅናት ታላቅ እህት በፀሎትም የእድሜ ባለፀጋዋን እና ፅናትን መንከባከብ ጀመረች። ከትምረህት ቤት ከቤት ወደ ስራ ከስራ ወደ ጥናቷ እና እህቷን እና የእድሜ ባለፀጋዋን መንከባከብ የቀን ተቀን ስራዋ አደረገችው። የምትሰራው ስራ ቀለል ያሉ ምግቦችን በመዘፋዘፊያ ይዛ ዞራ መሽጥ ነው።
፨መኖሬያ ስፍራቸው ሴተኛ አዳሪ፣ ዱረዬ እና የጎዳና ተዳዳሪ ይበዛበታል። በፀሎት እና ፅናት ሁልግዜም ፊታቸው ላይ ሻርፕ ሳይጠመጥሙ አይወጡም ካለ አይናቸው ምንም የሚታይ ገልፅ የላቸውም። የሚለብሱት ልብስ በጣም የተንጓተተ ግን ደሞ የፀዳ ነው።ቤታቸውን አከራይተው እዚህ መረጋጋት ፣ ዝምታ እና እራስን ማዳመጥ ከማይቻልበት ሰፈረ ከገቡ በኋላ ነው መሸፋፈን የጀመሩት።
https://t.me/+5IB6ndsrPnw3NzJk
.
.
.
.
🥀. ሀሙስ ማታ 2:00 ክፍል 3 ይቀጥላል ………