..♥️ ፅናት ♥️...!!!
.
.
.
🥀..ክፍል 3..🥀
.
.
#Notice :- እውነተኛ ታሪክ ነው .!!
.
.
አዘጋጅ እና አቅራቢ :- #ከደራሲያን_አለም የቴሌግራም ቻናል✍
.
.
፨በሚኖሩበት አከባቢ ያሉ ስዎች እነ ፅናት ስፈራቸውን ሲቀላቀሉ በስው ህይወት ገብቶ ማውራት ባይመቻቸውም የእነ ፅናት ነገረ ግን ስለሚገረማቸው ሁሌም ይንሾካሾካሉ ፤ያወራሉ "እንዴት ከአንድ ሞነክሴ ጋረ ሁለት ሙስሊም ይኖራል?" ብለው የመጀመሪያ ስሞን ያወሩ ነበረ። ከዛ በሳምንቱ ፅናት፣በፀሎት እና የእድሜ ባለፀጋዋ ሞነክሴ ቤተ ክረስቲያን ጠዋት ጠዋት ተሳልመው መምጣት ሲጀምሩ የሰፈሩ ስው ዕርስ ቀይረው "ቆይ ሙስሊም ካልሆኑ ለምን ይጠመጥማሉ?"ብለው ማውራት ጀመሩ ።
፨በእዚህ ወሬ የሰፈሩ ነዋሪ በጠቅላላ በእየግሉ ወሬ ተነበየ "ይህንን ሻረፕ የሚጠመጥሙት ቡዳ ስለሆኑ ነው"። ቤተ ክረስቲያንም የሚሄዱት ለታይታ ነው እንደው ፈጣሪን አይፈሩም? " አሉና ወሬውን ነዙት። ከአመት በኋላ የእድሜ ባለፀጋዋ ህመማቸው ፀንቶባቸው የአልጋ ቁራኛ ሆኑ።በፀሎት እና ፅናት እኒን ሴት ሀኪም ቤት እንደምንም ደጋግፈው ወሰዶቸው። ከ15ቀናት በኋላ ኑ እና ውጤቱን ትስማላቹ ብሎ ዶክተሩ በስጣቸው ቃል መሰረት በ15ቀኑ ሄዱ። ዶክተሩ አዋቄ ሰው እንዲጠሩ ቢጠይቃቸውም በፀሎት ስላሉበት ነገር ምንም ሳይቀር ነግራው አሳመነችው።
፨ የሰሙት ዜና ልብ ሰባሪ ነበረ። ሴትየዋ ያለባቸው ችግረ ከደም ጋረ የተገናኘ በሽታ ነውና በሽታው በሙሉ በስውነታቸው ተሰራጭቶል በህይወት ለትንሽ ጊዜም ቢሆን ለመቆየት መዳኒት ያስፈልጋቸዋል። መዳኒቱን ለመግዛት ደሞ በሳምንት 10 ሺ ያስፈልጋል የሚል ዜና ነበረ። ይህንን መረዶ ከሰሙ በኋላ ሁሉም ተረበሹ። በነጋታው በፀሎት ተነስታ ወዳከራዩት ቤት ሄደችና ቤቱን እንዲገዟት ጠየቀቻቸው። መጀመሪያውም እንግዛው ሲሉ ስለነበረ ሳያቅማሙ እሺ አሉ።
፨ ተከራዮቹ ባልና ሚስት ናቸው በቅረቡ ነው ከአሜሪካ የመጡት። ከዛም ባልየው ለበፀሎት አንድ ነገረ ጠየቃት እሷ ህፃን ብትሆንም ግን በሳል ሀይምሮ ነው ያላት። "ቆይ እንዴት ነው የምትሽጭልን አንቺም ልጅ እህትሽም ልጅ" አላት። በፀሎትም "አሁን በእራሳችን ስምምነት እንፈጠር እናንተ የቤቱን ብረ ስጡኝ እና ቤቱን ኑሩበት። እኔ 18 አመት ሲሞላኝ ደሞ በፊረማዬ አረጋግጥላችዋለው" አለች። ስውየው ይህ ቃል የወጣው ከብላቴና ልጅ ነው ለማለት ተቸገረ። የሆነ ሰው በይ ብሏት እንጂ በፀሎት ወሬዋን ቀጠለች ከእድሜ ባለፀጋዋ ጋር በተስማሙት መስረት እንግዲህ 500,000 ብር ነው ስትል ሰውየውም "ጥሩ የተስማማውት ስለማምንሽ ሳይሆን ብታጭበረብሪ እንደምይዝሽ እና እንደምገልሽ ስለማውቅ ነው" አላት። በፀሎትም "ማንም ባለጌ እና አጭበረባሪ አርጎ ስላላሳደገኝ አታስብ" አለችው። ስውየው በአነጋገሯ ከመገረም ጋር ተስማማ።
፨ ከዛ ስውየው በሶስተኛው ቀን 500,000 ብረ ስጣት። ከዛ ጊዜ ጀምሮ ለወራት በእዚህ ብረ ሴትየዋን ማስታመም ጀመረች። መዳኒቱን ቢወስዱም ግን በሽታቸው ገፈቶ። ይህ በእንዲ እንዳለ ከ6 ወር በኋላ ለወረ የተገዛላቸውን እንኳን መዳኒት ሳይጨረሱ ነው ፅናትና በፀሎት ከትምህርት ቤት ሲመጡ አልጋው ላይ አይናቸው ፈጦ ያገኟቸው። በሰአቱ በፀሎት እና ፅናት ባዩት ነገር ተደናግጠው ሲጮሁ የሰፈሩ ሰው ተሰብስበው መጥተው ሴትየዋን ገናዥ መጥቶ ከገነዛቸው በኋላ በፁሎት ካስቀመጠችው የቤቱ ብረ ለገናዡ ከፈለች።ለንፍሮ እና ለሊሎች ነገሮች ከአስቀመጠችው ብረ እያወጣች ተጠቀመች። ብሩ ከየት መጣ ብለው የስፈሩ ስው በፀሎትን ቢጠይቆት እና ቢያንጓጥጧት ቤታችንን ሽጭኤ ነው አለቻቸው።
፨የሰፈሩ ነዋሪ ደሞ "አይ አይ በጥንቆላ ያጠራቀሙት ነው" ብሎ ፈረጀ።በፀሎት እና ፅናት ይህንን የሰፈር ወሬ ባልስማ እያለፉ ቆዩ። የሆነው ሆኖ የእድሜ ባለፀጋዋን ነገረ እና ሀሜት በተቀላቀለበት መልኩ ቀበሯቸው።
የአባታቸው እህት በለቅሶ ሳምንት መጥታ እንደ ማንኛውም ሰው ደረሳ ሄደች።የሰፈሩ ስው ከሰልስቱ በኋላ ቤታቸው ድረሽም አላሉ።እንደውም ይበልጥ ይሸሻቸው እና ያረቃቸው ጀመር።
፨በሳምንቱ "እናታቹ ለፅናት ክርስትና የተበደረችውን ብር መልሱልን እስካሁንም ዝም ያልኳቹ ብረ የላችሁም ብለዬ ነበረ። አሁን ግን ቤታችሁን ስለሸጣቹ መክፍል ትችላላቹ" አሉዋቸው።በፀሎት በጣም ተበሳጨች "እንዴት መጀመሪያ 'ፈጣሪ ያፅናቹ' ሳይሉ ስለ ብድረ ያወራሉ"አለች።አበዳሪውን እስከ አፍጫቸው ተናግራ የብረ መጠኑን ጠይቃ ሰጠቻቸው። ከዛም የማታቃቸው ስዎች ሁሉ እየመጡ የአባታቹ እዳ አለባችሁ እያሉ ወሰዱ።
፨በፀሎት በተለይ የመጀመሪያው ሰውየው ከሆደ በኋላ ጨሰች። ተንገበገበች ፣ተቃጠለች ፣እረረረረ፣ ድብን አለች። በእዚህ ጊዜ ትንሾ ፅናት "ተረጋጊ እህቴ እንኳንም የሰውዎችን እዳ ከፈልን አሁን ነፃ ነን።ሁሉንም ተረጃቸው እስካሁን ታግሰውናል ሊላ ሰው ቢሆን እንዲ ጊዜ አይሰጠንም ነበረ"። አለቻት። በፀሎት በፅናት ንግግር በጣም ተደመመች የማፅናኛ ቃላቶቾ ሁሌም እያስገረሙ ያፅናኗታል።በፀሎት ፅናትን እቅፍፍፍ አረጋ በሁለቱም በኩል ጉንጮቾን ሳመቻቸው። "ውይይይይ የኔ ሚጢጢ እህቴ ስወድሽ እኮ ያልሽው እውነት ነው" አለቻት እና ፈገግ ብላ "ፈጣሪ ያውቃል ለእኛ ጥሎ የማይጥለን አምላክ አለ" አለች። "ልክ ነሽ፤ አንችም ልክ ነሽ" ተባብለው ተቃቀፉ።
፨ፅናት እና በፀሎት እረዥም ደቂቃዎች ተቃቅፈው ከቆዩበት ፅናት ቀናብላ "እህቴ" አለቻት። በፀሎትም "ወዬ" አለች። ፅናት በድጋሜ ጥምጥም ብላ አቀፈቻት እና "ጭንቀትን ከሚያስረሱ ትልልቅ እና ዋና ከሚባሉት መካከል መተቃቀፈ እንደሆነ ታውቄያለሽ?"አለቻች።በፀሎትም ግርም እያላት "አይ እህቴ ይህንን ደሞ ከየት ስማሽ" አለቻት። ፅናትም "ሬዲዮ ላይ ስምቼ ነው"። አለችት። በፀሎት "ውይይይይ የእኔ ውድ ምረጥ አኮ ነሽ"። አለችና አቅፋ ሳመቻት።
፨ ከሳምንት በኋላ ሁለቱም ወደ ትምህረታቸው ተመለሱ። በፀሎት 10 ፅናት ደሞ 5ተኛ ክፍል ደረሰዋል።ጊዜ ሄደ ህይወትም ከነ ክብደቷ በእራስዋ መንገድ ተመመች። ፅናት እና በፀሎት የሁለተኛ ሴሚስተረ ውሰጤታቸውን ለመቀበል ትምህረት ቤት ናቸው። ወረፋ ይዘዋል ማንም እነሱን ወላጅ አምጡ አይላቸውም ምክንያቱም ችግራቸውም ስለሚያውቁ።
፨ፅናት ውጤቷን ተቀብላ ከፎቁ ወረዳ እታች እህቷን እየጠበቀቻት ነው። ወደ ፎቁ አይኗን ቀይሳ ሰርተፊኬቷ ላይ የተፅፈውን እጅግ አስደማሚ ውጤቶን ልታሳያት። ከብዙ ጥበቃ ግን ከትንሽ ደቂቃ በኋላ በእስተመጨረሻ እህቷ በፀሎት ሁለተኛ ፎቅ ደረጃ እየወረጀች አየቻት። ከዛም ጠራቻት። በፀሎት ቁልቁል እህቷን ስታያት ፅናት ጮክ ብላ "እህቴ አንደኛ ወጣውልሽ" አለቻት።
፨በፀሎትም ፈገግ ብላ ጓበዝ የእኔ ልዩ" ብላ ሊላ ልታወራው ያሰበችውን ሳጨረሽ አንድ ቀልዱ እንጨት እንጨት የሚል ልጅ ትግስትን ታግሎ ወደ ታች ወረወራት ፅናት ባየችው ነገረ ደረቃ ቀረች። ተማሪው ፣አስተማሪው ፣ብቻ ትምህረት ቤት የሚስሩ እና ያሉ ሁሉ በፀሎት ባወጣችው የጩከት ድምፅ ተደናግጠው ወጡ።
.
.
🥀..ከ 150 Like ቡሀላ ክፍል 4 ይቀጥላል ..🥀