♥️ ፅናት ♥️...!!!
.
.
.
🥀..ክፍል 7..🥀
.
.
.
እንዳፈቅር አፍቅሬም እንድሰጥ የሰጠከኝን ልብ ለእሱ ሰጥቼዋለውና ይህን ሰው የኔ አርገው ካላረከው ልቤን መክረክ መልሰው ልቤ ፈጣሪውን ይሰማልና። ውዴ ይህን ካልሽ ኋላ ልጁ ያንቺ ታማኝ አፍቃሪ ካልሆነ ፈጣሪ ጠራርጎ ከልብሽ አውጥቶ ያንቺን እጣ ፋንታ በልብሽ ያሰፍራል። የሰፈረውም ሰው በፍቅርሽ እኩል ፍቅር ሰቶሽ ያስደስትሻል"
ፅናት አንብባ ስትጨረስ ሊላኛውን ገልፅ ገለጠችው ሊላኛው ገልፅ ላይ ወንድ ሆይ አደራ ሴት ልጅን አትጉዳ ሴት ማለት በአለም ላይ ትልቁን ስቃይ ፤ ትልቁን መከራ ፤ምጥን ተቋቁማ በህይወት እንድትኖር ያረገችክ የመኖርክ ትርጉም ናት። ምጥ ሲይዛት የሰውነት ክፍሏ ያለምንም ማደንዘዣ ተፈልቅቆ እና ተላቆ በባሊ ሙሉ ደም ከሰውነቷ ፈሶ ተቀድቶ ሰውነቷ በላብ ተጠምቆ በሞት እና በህይወት መካከል ሆና የወለደችህ ናትና።
ትንሽ ነገር ሰውነትህን ሲቆርጥክ ምን ያህል ህመም ነው የሚሰማክ? በጣም ትልቅ አደል? እና እሷ ግን በምጥ ሰአት ሰውነቷ ለሁለት ሲሰነጠቅ አንተን በህይወት ተሰቃይታ ካኖረችክ ሆዷ ለማውጣት ለምትጥረው ጥረትስ? ስቃይስ? በሌላ መልኩ ያገባካት ሚስትክ አንተን አባት ለማድረግ ተመሳሳይ ስቃይ ነው ምትሰቃዬው አዳሜ ሄዋኔንን አትጉዳ" ይላል።
ፅናት አለቀሰች ስቅስቅ ብላ አለቀሰች በጣም አለቀስች አይኖቿ እንባን አዝለው መቆየት አልቻሉም እያነበበች ያለው ደብተር እና ፊቷ በእንባ እራሱ። ደብተሩን ከድና አስቀመጠችው። ነገር ግን ያዘነ ልቧን ከድና አለማዘን አልቻለችም። በህፃን አይምኖዋ ስንቱን አሰበችው!ሰው በኖረው ኑሮ እንጂ በኖረው እድሜ አስተሳሰቡ አይለካም።
ፅናት እሬሬሬሬ አለች አይታት ለማታውቀው እናቷ አለቀሰች። ተደፍታ ማንባት ጀመረች። እያለቀሰች ሊባኖስ መጣች። ፅናት ግን ልብ አላለቻትም ምክንያቱም ያኔ ለመጀመሪያ ጊዜ ስለ እናቷ አሟሟት ስትሰማ የሰማቻቸው ቃላቶች በጆሮዋ እየተደጋገሙ ስለነበረ ነው።" አባትሽ ነው እናትሽን የገደላት!" የጎረቤታቸው ድምፅ "ፅናቴ አባታችን እናታችንን አንገቷ ላይ ቢላ ሰክቶ ነው የገደላት"። ፅናት እራሷን አጥብቃ በእጆቿ ያዘቻቸው።
ሊባኖስ ብትጠራትም ልሰማት አልቻለችም። ፅናት በእራሱዋ አለም ውስጥ ያለ ሰው ሆናለች። ልክ እንደ ስሟ ፅናተኛ ብትሆንም ይህ ግን መቋቋም እጅግ ከበዳት ከተቀመጠችበት ተነስታ ቆመች። እጆቿ አሁንም ጭንቅላቷ ላይ ናቸው።ሊባኖስ ግራ ገባት "በደቂቃዎች ውስጥ ምን ሆና ነው?"ብላ ደነገጠች። ሊባኖስ በድንጋጤ "ፅናት፤ ሚጢጢዋ ፤ደና ነሽ? ምነው ችግረ አለ?፤ እህትሽ ደና አደለችም ፅናት መልስ አልስጠቻችም መንገዳገድ ጀመረች። ሊባኖስ ደገፈቻት። ፅናት ከዛን በኋላ እራሷን ሳተች ሊባኖስ እረዱኝኝኝኝኝ ብላ ጮከች።
፨የሊባኖስን ድምፅ የሰሙ ሁሉ ተሰበሰቡ ፅናትን ወደ ህክምና ክፍል ወሰዷት።
ሊባኖስ ደንግጣለች።"የፈጣሪ ያለ አሁን ደና አልነበረች እንዴ?" አለች ድምፅ አውጥታ ለእራስዋም አልገባትም ከዛም ወዲያውኑ "ለነገሩ ተረብሻ ነበር" አለች። ሊባኖስ በራስዋ አለም ውስጥ ሆና ፅናትን ሊረዱዋት የሚረባረቡትን ሰዎች እረስታቸዋለች። አንድ ነርስ "ነይ እህቴ እዚህ ተቀመጪ እና ተረጋጊ ምኗ ነሽ?" አለቻት።
ሊባኖስ ምኔም ናት ማለት አልፈለገችም ፤ ግን ደሞ እህቴ ናትም ብላ መዋሸት አልፈለገች፤ ከዛም "እኔም ዛሬ ነው ያወኳት" አለች። ነርሷም "እሺ እንደዛ ከሆነ በቃ ተረጋጊ" አለችና ጥላት ሄደች። ሊባኖስ ደብተሯን ካስቀመጠችበት አግዳሚ ወንበር አምጥታ ገልፃ ከ ጉያዋ እራስ አውጥታ ለመፅፍ ጣቷቾን አዘጋጀች።
ደብተሩን ገለጠችው ስትገልጠው የፃፈችው ፅሁፋ ላይ የበሰበሰ ቦታ አየች የበሰበሰው ሉክ ከእስኪብረቶ ቀለም ጋር ሆኖ አንድ ፈዛዛ ነገር ሰረቷል። ሊባኖስ ይህንን ስታይ የፅናት እንባ ደብተሩን እንዲህ እንዳረገው መገመት አልከበዳትም። "ይህቺ ብላቴና ለምን በእዚህ ፅሁፋ አለቀስች? ለምንስ ነው ይህ ፅሁፍ የረበሻት?" አለች። ግን ይህንን ለማወቅ የግዴታ ፅናት ወደ እራስዋ እስክትመለስ መጠበቅ አለባት።
ሊባኖስ ስልኳን አውጥታ ደወለች።"ሄሎ" አለች። አንድ ሰው "አቤት" አላት። "በቃ እኔ ወደ ሰላማዊያን ልሄድ ነው" አለችው። "አሁን የት ነሽ?" ሲላት አሁንም "እዚሁ ነኝ ግን በቃ ልሄድ ደክሞኛል" አለችው። ሰውየውም "አይ ሊባኖስ በቃ ስትረበሺ እና ማሰብ ስትፈልጊ እነሱ ጋረ ነው አደል የምትሄጂው?" አላት።
ሊባኖስም'' አዎ ልክ ነክ ዛሬ የሚመጣ ሰላማዊ የለም?" አለች። ሰውየውም "አለ ቦታ አለ እንዴ አንቺ ጋር" አላት። ሊባኖስም "አዎ 5 የተለቀቀ ቦታ አለ" አለችው። ሰውየውም "እሺ ጥሩ በቃ እዚህ 4 አሉ አመጣቸዋለው"። አለና ተሰናብቷት ስልኩን ዘጋው።ሊባኖስም ደብተሯን ይዛ ከሆስፒታሉ ውልቅ አለች።ወደ ሰላም የምታገኝበት ቦታ ሄደች...
ከ 2 ወር ከ15 ቀናት በኋላ...
ሁሌም በእነዚህ የህክምና ቀናት ውስጥ ፅናት ሲርባት የምታበላት ፤ሚስጥሯን ለምትነግራት ፤እና እራስዋን ያካፈለቻት ሴት ሊባኖስ ነበረች። ፅናት ለሊባኖስ ስለ እራስዋ እና ስላሉባት ችግሮች እንዲሁም ስለምትወዳት እህቷ ለምን ያንን ወረቀት ስታነብ እንደከፋት ሁሉንም ባለፉት ሀኪም ቤት በቆዩባቸው ጊዜ ነግራታለች።
ሊባኖስ ግን ለጭንቅላቷ ይከብዳታል በማለት ሙሉ ህይወቷን አላካፈለቻትም አልነገረቻትም ።
ሊባኖስ ለፅናት በህይወቷ ውስጥ የሚፈጠሩት ነገሮች ሁሉ እሷ ምንም ያህል ብትታገል መሆናቸው እና መፈፀማቸው እንደማይቀር ብርታት ያለውን ቃል እየነገረቻት ውስጧ እንዲቀረፅ አድርጋታለች። በተጨማሪም እራሷን ስታ ከነቃች በኋላ በነጋታው መጥታ ብዙ ምክሮችን መክራት እና ከ ተሻላት በኋላ ሙሉ በሙሉ ትምርቷን እንድትማር ወላጅ በተባለ ቁጥረ እሷ እንደምትመጣላት አስረግጣ ነግራት ነበረ። ያኔ ፅናትም መልሷ እሺ ነበር ምክንያቱም ፅናት ያኔ ለሊባኖስ በህይወቷ ስለተፈጠረው ነገር ስትነግራት ሊባኖስ ለፅናት ብርታት ሆናታለች እንዲህ ነበረ ያለቻት "እየውልሽ ፅናትዬ እንዳልኩሽ ትምርትሽንም ቀጥይ በፍፁም ትምህርትሽን ማቋረጥ የለብሽም እህትሽ ደካማ መሆንሽን ብትሰማ በጭራሽ ደስ አይላትም ደስ የሚላት ጠንካራ ስትሆኚ ነው እንጂ ደካማ ስትሆኚ አደለም እህትሽ በእሷ ምክያት ትምርትሽን እንዳቋረጥሽ ብታውቅ ይፀፅታታል" ነበረ ያለቻት።
ዛሬ ይህ ሁሉ አልፎ በፀሎት ልትመጣ ነው። 2 ወር ከ15 ቀን ፅናት ትምህረት ቤት ስትሄድ ሊባኖስ ሆስፒታል እህቷን እየተመላለሰች እየጠበቀችላት የ15ቀን ረፍቷ ሲያልቅ ለ ወር ትምርቷን ሳታቋርጥ ቀጥላለች። ሊባኖስ ፅናት እንድታጠና እና የእሷን እና የእህቷን ህይወት ትልቅ ደረጃ ደርሳ እንድታሻሽል ብርታት ስለሆነቻት ትምህርቷን ጥሩ አድረጋ ይዛዋለች ። በፀሎትም ከህክምና ስትወጣ ከሊባኖስ ጋር ዶክተሩ አስተዋውቋታል "እህትሽ ጎን የነበረችው ሴት ናት"ብሎ።
ዛሬ የፌሽታ ቀን ነው በፀሎት ወደ ቤቷ ልትመጣ ነው ፅናትም ቤቱን በእሷ እና በቤቱ አቅም ፏፏ አድርጋዋለች። እህቷን ቤቷ እስክታያት በጣምምምምምም ጓጉታለች።
.
.
🥀..ክፍል 8 ቶሎ እዲለቀቅ አንብባቹ ስጨርሱ ላይክ ሼር አርጉ ..🥀