ዛሬ እስቲ የኔ የህይወት ተሞክሮ ላጋራችሁ
አንድ ነገር ጥቅሙ እና ጉዳቱ ለመረዳት ብዙዎች ገብተው ካላዩት አያምኑም አንዳንድ ብቻ ነው ከሰው ስህተት የሚማር
እና ወደ ጉዳዩ ስገባ ጤናማ እና ስኬታማ ህይወት ለመኖር እንዚህን አድርጉ
1. በፍፁም ቁማር አትጫወት ( ቤቲንግ፣ ኪኖ፣ ካርታ ወዘተ ) በቁማር የሚያተርፍ አቋማሪ እንጂ ቁማርተኛ አይደለም👌
2. ከሱስ ራስህን አፅዳ ራስህን መግዛት አለብክ እንጂ ሱስ እንዲገዛህ አትፍቀድለት
📌ሱስ አለክ መለት አንድ ነገረ አለመስረት ፈልገህ ውስጥህ እንድታደርግ ገፍቶ የሚያስገባህ ከሆነ ማለት ነው። ለምሳሌ ፣ ፖርን ማየት፣ መቃም ፣ ማጨስ🚬፣ የወሬ
ሱስ፣ የመጠጣት ሱስ ወዘተ..
3 ቂም አትያዝ በቀለኛ አትሁን አስሬ ሰው ቢበድልህ ለመበቀል እና ቂም ለመያዝ አትሩጥ ይልቁንስ አንተ ራስህ በይቅርታ እለፈው( ሳይንስ ቂመኛ ሰዎች ከዕድሜያቸው 15% ይቀነሳል ይላል)
እና ቂም ስትይዝ የራስህን ህይወት አትኖርም ስለ ክፋት እያሰብክ ሞት የደርስብካል💀
4. ራስህን ከማንም አታወዳድር ይልቁንስ ከቀደመው ማንነትህ ጋር አወዳድር ።አንተ ለራስህ አንደኛ ነህ ። ጓደኛህ ቁጭ ብሎ ቤተሰብ የሚቀልቡት ከሆነ አንተ እንደሱ ለመሆን አትፈልግ ምክንያቱ አንተ ራስህ ነህ እሱ ልትሆን አትችልምና።
5. በጭራሽ ሰው እንዳታስቀይም ከቻልክ ሰው መርዳት አለብክ ባትችል ግን በፍፁም ሰው አትጉዳ።
ከተመቻችሁ ይቀጥላል....
እስኪ የምትስማሙ እና የማትስማሙ ሀሳባችሁ comment ስር አስቀምጡ
......✍ Algiti
"Share " የሁሉም ቤት