የሆነ ቀን አንዷ በጣም በሙቀት በጠራራ ፀሃይ ልብስ ደራርባ ወጥታ ታክሲ ላይ ተሳፈረች። አጠገቧ የነበረችው ወጣት ሴት ልጄ ተገርማባት ትጠይቃት ጀመር...
:
#ጠያቂ - አንቺ በዚህ ሙቀት እንዴት እንደዚህ ልብስ ደራርበሽ ትወጫለሽ አለቻት?
:
#ተጠያቂ - ምን ባክሽ የአገራችን ሜትሮሎጂ ነው ዛሬ ይዘንባል ብሎ የሸወደኝ።
:
#ጠያቂ - አንቺ ሜትሮሎጂ ከምትሰሚ የባልሽን እቃ አቋቋም አይተሽ የምትለብሺውን ልብስ አትመርጪም?
:
#ተጠያቂ - ማለት? አልገባኝም፣ የባሌ እቃ ከአየር ሁኔታው ጋር ምን ያገናኘዋል?
:
#ጠያቂ - ይኸውልሽ...
👉የባልሽ እቃ ወደ ግራ ከተኛ አየሩ አይዘንብም ፀሃያማ ነው የሚሆነው ማለት ስለሆነ ለሙቀቱ ሳሳ ያሉ ልብሶችን ለብሰሽ ትወጫለሽ።
👉የባልሽ እቃ ወደ ቀኝ ከተኛ ቀኑ ዝናባማ ይሆናል ማለት ነውና ለሙቀት የሚሆኑ ልብሶችን ደረብረብ አድርገሽ ለብሰሽ ትወጫለሽ።
:
#ተጠያቂ - እሺ የባሌ እቃ መሃል ለመሃል ቀጥ ብሎ የቆመ እንደሆነሳ?
:
#ጠያቂ - የባልሽ እቃ ቀጥ ብሎ ከቆመማ ምን ጥያቄ አለው ሲጀመር አንቺ ለምን ከቤትሽ ትወጫለሽ?✌️✌😂😂