ሰርቢያዎች ስለጦርነት እንዲህ ይላሉ🏴☠️🏴☠️
🛑ጦርነት ሲጀመር ፖለቲከኞች ጥይት ያቀብላሉ
ሀብታሞች ደግሞ ምግብ ይሰጣሉ
ደሀዎች ግን ልጆቻቸውን ይለግሳሉ 💔💔
🚫ጦርነቱ ሲያበቃ ፖለቲከኞች ቀሪ ጥይቱን ይሰበስባሉ
ሀብታሞች ደግሞ ከጦርነቱ በተረፈው ሀብታቸው ማደግ ይጀምራሉ
ደሀዎች ግን ልጆቻቸውን መቃብር ስፍራ ላይ ይፈልጋሉ 🥺😭
እኛም ሃገር ያለው እንዲ ነው 💔💔😭😭
🛑ጦርነት ሲጀመር ፖለቲከኞች ጥይት ያቀብላሉ
ሀብታሞች ደግሞ ምግብ ይሰጣሉ
ደሀዎች ግን ልጆቻቸውን ይለግሳሉ 💔💔
🚫ጦርነቱ ሲያበቃ ፖለቲከኞች ቀሪ ጥይቱን ይሰበስባሉ
ሀብታሞች ደግሞ ከጦርነቱ በተረፈው ሀብታቸው ማደግ ይጀምራሉ
ደሀዎች ግን ልጆቻቸውን መቃብር ስፍራ ላይ ይፈልጋሉ 🥺😭
እኛም ሃገር ያለው እንዲ ነው 💔💔😭😭