ምርጥ ባህሪ🧡✅
---------
★. ጥቂት አዉራ፡፡ ስታወራ ቀስ ብትል መልካም ነዉ
★. አንድ ቦታ ላይ ብዙ አትታይ፡፡ ስራህ ላይ አተኩር
ተግባቢና #የተረጋጋ ሰዉ ሁን
★. ማንም ትክክል ነህ እንዲልህ #አትጠብቅ፡፡ ማንም ደጋፊህ እንዲሆን አትጎትጉት
★. ስላለህ ነገር ደጋግመህ እየተናገርክ የመጎረር ስሜትን አስወግድ
★. ምርጥ #አዳማጭና መፍትሄ አምጪ ሁን
★. አደርገዋለሁ ያልከዉን ነገር አድርገዉ
★. በጣም ደስ ሲልህ ወይም በጣም ስታዝን ዉሳኔ #አትወስን!
★. የግል ጉዳይህን ላገኘኸዉ ሰዉ አትናገር
★. ሰዉ ስላንተ የፈለገዉን ቢያስብ ከማንነትህ ጋር አታገናኘዉ
★. ማንንም ለመጉዳት ብለህ ጉድጓድ ከመቆፈርም ይሁን ከማስቆፈር ራስህን አሽሽ
★. የጎዱህንና ‘ምንም የለዉም!’ ብለዉ የራቁህን ሰዎች ስኬታማ በመሆን አሳያቸዉ
★. ሃሳብህን ለማሳመን የሰዎችን ማንነት አትጉዳ፡፡ ትክክክል ብትሆን እንኳን ካመኑ ይመኑህ ካላመኑህ ጊዜዉ ያሳምናቸዋል።