ይነበብ ጠቃሚ ነው ‼️‼️‼️💯
ዛሬ ስለ ቃልኪዳን ላውራቹ ደሞ ቃልኪዳን ስላቹ የሰፈራቹ ልጅ እንዳትመስላቹ😁
ወደ ገደለው ስገባ በድሮ ጊዜ አንድ ንጉስ ለማደን ከወታደሮቹ ጋር ወደ ጫካ ይሄዳል እየሄደም ሳለ የአየር ሁኔታው ተቀይሮ ለመመለስ ይገደዳል ወደ ቤተ መንግስቱ ሲመለስ አንድ የቤተ መንግስቱን ጠባቂን ስስ ልብስ ለብሶ ይመለከተዋል በዚ ሰአት ለምን እንደዚ አይነት ልብስ ትለብሳለክ ብሎ ይጠይቀዋል ጠባቂውም ለንጉሱ ልብስ እንደሌለው ደሀም እንደሆነ ግን አንተን መጠበቅ ግዴታዬ ነው ብርዱንም ለምጄዋለው ይለዋል ንጉሱም በማዘን ከጥጥ የተሰራ ወፍራም ጃኬት እንደሚልክለት ቃል ይገባለትና ወደ ውስጥ ይገባል ነገር ግን እንደገባ ልብሱን መላኩን ችላ ብሎት እሳት መሞቅ ይጀምራል ጠባቂው በጣም ተስፋ አርጎ መጠባበቅ ይጀምራል ብርዱም ሲበረታ ጠባቂውም ሲደክም እኩለ ለሊት ይሆናል ብርዱም በሀይል ጠባቂውን አቅም ያሳጣው ጀመር በመጨረሻም ጠባቂም ለንጉሱ ደብዳቤ ፅፎ አቅም አንሶት ይሞታል ጠዋት ብዙ ሰዎች ተሰብስበው ይመለከታል ንጉሡም ከቤተ መንግስቱ ወቶ ሲመለከት ቃል የገባለት ጠባቂው ነበር የሞተው እጁ ላይም ወረቀት ያያል ልክ ሲያነበው ከአይኑ እንባ ይፈስ ጀመረ ጠባቂም እንዲ ነበር የፃፈው "ታላቅ ንጉስ ሆይ ቃል የገባህልኝን ስጠብቅ ብርዱ በርትቶብኝ አቅሜን አሳቶኝ ህይወቴንም እንዳያሳጣኝ ፈራሁ ከዚ በፊት ከአሁኑ የበለጡ ለሊቶችን አሳልፌ ነበር ግን እነሱ አልከበዱኝም ያልከበዱኝ ምክንያት ምንም ተስፋ የማረግበት ነገር ስለሌለ እበረታ ነበር ዛሬ ግን አንተን ተስፋ እያረኩ መጠበቄ አቅሜን አጥቼ እንዳልሞት ሰጋሁ ቃል የገባከውን ስጠብቅ ብርዱ በረታብኝ ብሎ ነበር የፃፈው"
👉👉 ቃል ስንገባ የምናደርገው ይሁን ምክንያቱም ሰው ከኛ ብዙ ሊጠብቁ ይችላሉና ካልቻላችሁት ቃል አትግቡ ቃል ኪዳን ከባድ ነውና መልካም ምሽት ።🙏🙏