📛ሰበር ዜና📛
እባክህ/ክሽ ካነበቡት በሁዋላ Shere አርጉት 😞
✅ ያልሰማ ካለ plz ለህይወትህ ስትል ስማ
✅ ትናንት በናሽናል ጂኦግራፊ ዋይልድ ቻናል ላይ የተላለፈው ዜና አስደንጋጭ ነበር😟 ማለትም ሳይንቲስቶች እንደገለፁት ከሆነ በጣም አደገኛ እባብ 🐍ተገኝቷል ሳይንቲስቶቹ እንደተናገሩት እባቡ ምግብ በበላ ቁጥር 0.5ሴ.ሜ ያድጋል ምግቡን ደግሞ የሚበላው ቢበዛ በ 30 ሰከንድ ውስጥ ነው ታዲያ ይህን እባብ በምንም አይነት ሰው ሰራሽ መሳሪያ መግደል አለመቻሉ ነው ነገሩን አስፈሪ ያደረገው ሊሞት የሚችለው እራሱን በራሱ ከነከሰ ብቻ ነው ነገር ግን ሳይንቲስቶች ሌላ የሚገድለውን ነገር እየፈለጉ ነው ይህ እባብ በሰዉ ልጆች ታሪክ ከተመዘገቡ ገዳይ በጣም አደገኛና መርዛማ ከሆኑ እባቦች ሁሉ ዋናው ነው😳
ታዲያ ይህ እባብ አንድ ቦታ ብቻ ነው የሚገኘው እሱም
፨
፨
፨
፨
፨
ኖኪያ 3310 የስልክ ቀፎ ላይ የጌም ምርጫ
ውስጥ snake xenzia ላይ ነው ፡፡
በትእግስትና በጥሞና ስላነበባችሁት
አመሰግናለዉ 😂😂
እወዳቹሀለው መልካም አዳር