ስኬታማ ሰዎች ለውድቀታቸው ሙሉ ሃላፊነትን ይወስዳሉ፤
ስኬታማ ያልሆኑ ሰዎች ደግሞ ለውድቀታቸው ሌሎችን ይወቅሳሉ!
በህይወታችን ለሚያጋጥመን ውድቀት ሀላፊነትን መውሰድ አንዱ የብስለት ደረጃችንን የሚያሳይ መለኪያ ነው።
እስቲ እራሳችንን አንጠይቅ።
ለምንሰራቸው ስህተቶች ወይም ለሚያጋጥሙን ውድቀቶች መሉ ሃላፊነት እንወስዳለን ወይስ ቤተሰቦቻችን፣ የትዳር አጋራችን፣ ጓደኞቻችን፣ የስራ ባልደረቦቻችን፣ አለቆቻችን ወይም ሌሎች ሰዎች ላይ እጆቻችንን እንጠቁማለን? እስከመቼ ????