ከመንጋው ተገንጠል፡፡ ብቻህን ሁን::
ከጨጫታው ሽሽ፡፡ራስህን ምሰል፡፡የልብህን ፍላጎት ተራዳ፡፡የመኖርህን ምክንያት አግኝ፡፡የሁሉም ጥያቄ መልስ ባንተ ውስጥ እንዳለ እወቅ፡፡እመን፡፡በራስህ ተማመን፡፡ጠንክረህ ስራ፡፡መልካም ነገር ጠብቅ::
መልካም ቀን ተመኘሁ🙏🙏🙏