ድህነት ሰዉነት ሳይሆን ገላ ላይ ያረፈ አቧራ ነው ,በስራና በስኬት እፍታ ይላቀቃል።
ባለማወቅ ጨለማ ዉስጥ ስትኖር ነፍሳኘሁ ትጨነቃለች ሁሉ ነገር ያስፈራሀል አይኖቻችሁ እየተጭበረበሩ የሚያዩትን ነገር አያምኑም በድቅድቅ ዋሻ ውስጥ ከአንዲት የክብሪት ብርሃን በላይ የምትፈልጉት ነገር አይኖርም ማንነታችሁን መረዳት ዙሪያችሁን ያላችሁበትን በዉል ማስታዋል ትፈልጋላችሁ.... መማር ብርሃን ነዉ
እያንዳንዱ ሠው በገዛ ሀሳቡ ልክ ነው ሀሳቦቻችንም በእኛ ልክ ናቸው ..እራሳችንን እስካልተቀበልን ድረስ ውጤታማ አንሆንም በዙሪያችን ያሉ ሌሎች ሠዎች ሊቀበሉን አይቹሉም
''አይምሮችን የሚሰራው በአስተሳሰባችን እና በሐሳባችን መጠን ነው"
#ሁሉንም አሜን እያለ ያድጋል ። የቀረበለት ይነግሳል "ወዳጅህ ነዉ "ተብሎ የተነገረውን ይወዳል "ጠላትህ ነው " ተብሎ የተነገረውን ይጠላል።ምክንያት አይጠይቅም