የሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!
✔እግር የሌለው ሰው እያለ በእርግጥ አንተ ጫማ አጣሁ ብለህ ታማርራለህ??
✔ቢሸጥ መነገጃ መሆን የሚችል ስልክ ይዘህ እየዞርክ ስራ አጣሁ ብለህ ታማርራለህ??
☞አንድ የወለቀ ጥርስ ለማስተከል አስከ አስር ሺህ ብር ይፈጃል ታድያ የአንተን 32 ጥርስህን በአስር ሺህ ብር ስታበዛው ምን ያህል ሀብታም እንደሆንክና ስንት ሺህ ብር ተሸክመህ እንደምትዞር ትረዳለህ🤔!!
የጥርስህን ነገርኩህ እንጂ ልብ ብለህ እራስህን ብትፈትሽ የጎደለህ ነገር የሌለህ ሀብታም መሆንህን ትገነዘባለህ!! ምድረ ሀብታም ሁላ😋!!
እዚህ ምድር ላይ እኮ አንተን የሚመስል ሰው የለም ወዳጄ!! የራሰህ የብቻ አሻራ ያለህ ልዩ ሰው ነህ፡፡ የራስህ የሆነ ልዩ ተፈጥሮ፡ የራስህ የሆነ የሚናፈቅ ባህሪ ያለህ፡ ድንቅ ችሎታ ያለህ ሰው ነህ!! ሌላው ቢቀር በዚህ ሞት በበዛበት አለም አንተ ግን በሂወት መኖርህ አያስገርምህም😳??
☞እና ምን ልልህ መሰለህ ብራዘር?.....ባለህ ነገር እርካ!! ዝም ብለህ አታለቃቅስ!! ያለህን እየቆጠርክ ፈታ በል ልልህ ፈልጌ ነው!!