✞ ሳልዘምር አይመሽም ቀኑ ✞
ሳልዘምር አይመሽም ቀኑ
ሳልጠራሽ ማርያም ብዬ
ስምሽ ነው ማዕበል ወጀቡን
ድንግል ሆይ መሻገሪያዬ [፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ማዕበል ወጀቡ ቢያስጨንቀኝ
ምልዕተ ጸጋ ልቤ አንቺን ማሰቡ
አይኖችሽ በእኔ ስላረፈ ፀጥ አለ ወጀቡ
ሰላም ወጥቼ እገባለው
ተመስገን ልበል ቀሏል መከራዬ
ያስጨነቀኝን ሁሉ አለፍኩኝ ማርያም ማርያም ብዬ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የእናቴ ልጆች ተጣልተውኝ
ለባዕድ አገር ቢሸጡኝ በክፋት
ሞገሴ ሆና ያፅናናችኝ ድንግል ማርያም ናት
አይረሳም ልቤ ውለታሽን
ይኖራል እንጂ እየመሰከረ
የክፉ ቀኔ መሸሸጊያ ማርያም ናት እያለ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሰው የረሳሁን ስትጎበኚው
ጨለማው ሸሽቶ ብርሐን ተተከለ
ከተጣለበት ከሸለቆ በስምሽ ከፍ አለ
የጌታዬ እናት እመቤቴ
እንዴት ይሆናል ወደ እኔ ልትመጪ
ነውር ያለብኝ እድፋም ሰው እኔን ሳትሰለቺ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሰው ሁሉ ይላል ለዘላለም
መሸሸጊያችን እናታችን ጽዮን
ምልጃሽ ቢያርሰው ቢለመልም ፈሶ እንደ ጊዮን
እንደ አባቶቼ እጠራሻለው
የልጅሽ ምሕረት በዝቶልኝ ማዳኑ
ሳላወድስሽ በዝማሬ መች ይመሻል ቀኑ
መዝሙር|
ዘማሪ| ብንያም ጥላሁን
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yem rel='nofollow'>ezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexe href='m
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥' rel='nofollow'>m
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥/b>
ሳልዘምር አይመሽም ቀኑ
ሳልጠራሽ ማርያም ብዬ
ስምሽ ነው ማዕበል ወጀቡን
ድንግል ሆይ መሻገሪያዬ [፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ማዕበል ወጀቡ ቢያስጨንቀኝ
ምልዕተ ጸጋ ልቤ አንቺን ማሰቡ
አይኖችሽ በእኔ ስላረፈ ፀጥ አለ ወጀቡ
ሰላም ወጥቼ እገባለው
ተመስገን ልበል ቀሏል መከራዬ
ያስጨነቀኝን ሁሉ አለፍኩኝ ማርያም ማርያም ብዬ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
የእናቴ ልጆች ተጣልተውኝ
ለባዕድ አገር ቢሸጡኝ በክፋት
ሞገሴ ሆና ያፅናናችኝ ድንግል ማርያም ናት
አይረሳም ልቤ ውለታሽን
ይኖራል እንጂ እየመሰከረ
የክፉ ቀኔ መሸሸጊያ ማርያም ናት እያለ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሰው የረሳሁን ስትጎበኚው
ጨለማው ሸሽቶ ብርሐን ተተከለ
ከተጣለበት ከሸለቆ በስምሽ ከፍ አለ
የጌታዬ እናት እመቤቴ
እንዴት ይሆናል ወደ እኔ ልትመጪ
ነውር ያለብኝ እድፋም ሰው እኔን ሳትሰለቺ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ሰው ሁሉ ይላል ለዘላለም
መሸሸጊያችን እናታችን ጽዮን
ምልጃሽ ቢያርሰው ቢለመልም ፈሶ እንደ ጊዮን
እንደ አባቶቼ እጠራሻለው
የልጅሽ ምሕረት በዝቶልኝ ማዳኑ
ሳላወድስሽ በዝማሬ መች ይመሻል ቀኑ
መዝሙር|
ዘማሪ| ብንያም ጥላሁን
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yem rel='nofollow'>ezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexe href='m
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥' rel='nofollow'>m
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥/b>