✞ አክሊለ ጽጌ ማርያም ✞
ክበበ(፪) ጌራ ወርቅ(፪)
ክበበ ጌራ ወርቅ
አክሊለ ጽጌ ማርያም(፪)አክሊለ ጽጌ
አክሊለ ጽጌ ማርያም አክሊለ ጽጌ(፪)
ስሟ ማርያም ነው - - አክሊለ ጽጌ
የጌታ እናት - - አክሊለ ጽጌ
እናት አባቷ - - አክሊለ ጽጌ
ያወጡላት - - አክሊለ ጽጌ
ከምድር ማር - - አክሊለ ጽጌ
ከሰማይ ያም - - አክሊለ ጽጌ
ብለው ሰየሟት - - አክሊለ ጽጌ
ድንግል ማርያም - - አክሊለ ጽጌ
አክሊለ ጽጌ ማርያም አክሊለ ጽጌ(፪)
የስሟ ጣዕም - - አክሊለ ጽጌ
ከማር ይበልጣል - - አክሊለ ጽጌ
እንደሷ ያለ - - - አክሊለ ጽጌ
ከየት ይገኛል - - አክሊለ ጽጌ
የፍቅር መዝገብ - - አክሊለ ጽጌ
ነቅ የሌለባት - - አክሊለ ጽጌ
ለክብሯ ወደር - - አክሊለ ጽጌ
ማን አግኝቶላት - - አክሊለ ጽጌ
አክሊለ ጽጌ ማርያም አክሊለ ጽጌ(፪)
የከበረ ዘውድ - - - አክሊለ ጽጌ
የወርቅ ሙዳይ - - አክሊለ ጽጌ
የሽቶ ብልቃጥ - - - አክሊለ ጽጌ
የነፍሴ ሲሳይ - - አክሊለ ጽጌ
ከጥፋት ውሃ - - አክሊለ ጽጌ
ኖህ የዳነብሽ - - - አክሊለ ጽጌ
የሰላም መርከብ - - - አክሊለ ጽጌ
ቤቱ አንቺ ነሽ - - - አክሊለ ጽጌ
አክሊለ ጽጌ ማርያም አክሊለ ጽጌ(፪)
በቤተ መቅደስ - - - አክሊለ ጽጌ
ስትኖር ተመርጣ - - - አክሊለ ጽጌ
ምግቧን ይዞላት - - - አክሊለ ጽጌ
ፋኑኤል መጣ - - - አክሊለ ጽጌ
አስራ አምስት ዓመት - - - አክሊለ ጽጌ
ሲሆናት ድንግል - - - አክሊለ ጽጌ
በገብርኤል ብስራት - - - አክሊለ ጽጌ
ተጸነሰ ቃል - - - አክሊለ ጽጌ
መዝሙር|
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@yemezmur_gexem
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
ክበበ(፪) ጌራ ወርቅ(፪)
ክበበ ጌራ ወርቅ
አክሊለ ጽጌ ማርያም(፪)አክሊለ ጽጌ
አክሊለ ጽጌ ማርያም አክሊለ ጽጌ(፪)
ስሟ ማርያም ነው - - አክሊለ ጽጌ
የጌታ እናት - - አክሊለ ጽጌ
እናት አባቷ - - አክሊለ ጽጌ
ያወጡላት - - አክሊለ ጽጌ
ከምድር ማር - - አክሊለ ጽጌ
ከሰማይ ያም - - አክሊለ ጽጌ
ብለው ሰየሟት - - አክሊለ ጽጌ
ድንግል ማርያም - - አክሊለ ጽጌ
አክሊለ ጽጌ ማርያም አክሊለ ጽጌ(፪)
የስሟ ጣዕም - - አክሊለ ጽጌ
ከማር ይበልጣል - - አክሊለ ጽጌ
እንደሷ ያለ - - - አክሊለ ጽጌ
ከየት ይገኛል - - አክሊለ ጽጌ
የፍቅር መዝገብ - - አክሊለ ጽጌ
ነቅ የሌለባት - - አክሊለ ጽጌ
ለክብሯ ወደር - - አክሊለ ጽጌ
ማን አግኝቶላት - - አክሊለ ጽጌ
አክሊለ ጽጌ ማርያም አክሊለ ጽጌ(፪)
የከበረ ዘውድ - - - አክሊለ ጽጌ
የወርቅ ሙዳይ - - አክሊለ ጽጌ
የሽቶ ብልቃጥ - - - አክሊለ ጽጌ
የነፍሴ ሲሳይ - - አክሊለ ጽጌ
ከጥፋት ውሃ - - አክሊለ ጽጌ
ኖህ የዳነብሽ - - - አክሊለ ጽጌ
የሰላም መርከብ - - - አክሊለ ጽጌ
ቤቱ አንቺ ነሽ - - - አክሊለ ጽጌ
አክሊለ ጽጌ ማርያም አክሊለ ጽጌ(፪)
በቤተ መቅደስ - - - አክሊለ ጽጌ
ስትኖር ተመርጣ - - - አክሊለ ጽጌ
ምግቧን ይዞላት - - - አክሊለ ጽጌ
ፋኑኤል መጣ - - - አክሊለ ጽጌ
አስራ አምስት ዓመት - - - አክሊለ ጽጌ
ሲሆናት ድንግል - - - አክሊለ ጽጌ
በገብርኤል ብስራት - - - አክሊለ ጽጌ
ተጸነሰ ቃል - - - አክሊለ ጽጌ
መዝሙር|
ቀሲስ እንግዳወርቅ በቀለ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈
@yemezmur_gexem
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈