✞ ንቁም በበህላዌነ ✞
ንቁም በበህላዌነ(፪)
እስከንረክቦ ለአምላክነ
እስከንረክቦ ለአምላክ
ጌታችንን እስክናውቀው በልዕልና
ባለንበት እንፅና
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ይህን ብለህ መላእክትን እንዳረጋጋህ
ቅዱስ ገብርኤል አፅናን በምልጃህ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አጠንክረን በሃይማኖት በምግባርም
ከክህደት ጥርጥር አውጣን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ቁሙ በለን በሃይማኖት ለዘወትር
እንድንበቃ ለክብር
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ቅዱስ ገብርኤል አረጋጊ አፅናኝ መልአክ
መላእክትን በሰማያት እንፅና ያልክ
ከሃይማኖት ልንወጣ ስንባዝን
ናና ባርከን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አፅናን
መዝሙር|
በዓምደ ሃይማኖት(ግቢ ገብርኤል)
ሰ/ት/ቤት ዘማርያን
ሉቃ፩፥፲፱
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yem rel='nofollow'>ezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexe href='m
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥' rel='nofollow'>m
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥/b>
ንቁም በበህላዌነ(፪)
እስከንረክቦ ለአምላክነ
እስከንረክቦ ለአምላክ
ጌታችንን እስክናውቀው በልዕልና
ባለንበት እንፅና
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ይህን ብለህ መላእክትን እንዳረጋጋህ
ቅዱስ ገብርኤል አፅናን በምልጃህ
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አጠንክረን በሃይማኖት በምግባርም
ከክህደት ጥርጥር አውጣን
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ቁሙ በለን በሃይማኖት ለዘወትር
እንድንበቃ ለክብር
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ቅዱስ ገብርኤል አረጋጊ አፅናኝ መልአክ
መላእክትን በሰማያት እንፅና ያልክ
ከሃይማኖት ልንወጣ ስንባዝን
ናና ባርከን ቅዱስ ገብርኤል ሆይ አፅናን
መዝሙር|
በዓምደ ሃይማኖት(ግቢ ገብርኤል)
ሰ/ት/ቤት ዘማርያን
ሉቃ፩፥፲፱
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/yem rel='nofollow'>ezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexem
https://t.me/yemezmur_gexe href='m
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥' rel='nofollow'>m
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥/b>