✞ የብርሀን አለቃ ✞
የብርሀን አለቃ ፈጥኖ የሚደርስ
ራጉኤል አንተ ነህ ለነፍሳችን ዋስ
ክረምት እና በጋ የምታስተባብል
እኔ ዘምራለው ዛሬ ላንተ ክብር [፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አማላጅ ጠባቂ ተሾምክ በብራናት
ጨለማውስጥ ነኝ ናልኝ የኔ ረዳት
ኃጢአተኛው ቤቴ በሱ የተባረከው[፪]
ምሥጢሬን ሸፍኖ ከፊቴ ቀድሞ ነው[፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በሐሰት ብከሰስ አልቁም በትካዜ
ሳልጠራው ይመጣል ይደርሳል በጊዜ
እውነተኛ ፍርድን ይፈርዳል መላኩ[፪]
በነፃ ወጣሁኝ አማላጄ እያልኩኝ [፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ተጎሳቁያለሁ በነፍስም በስጋ
በግፍ በጭቆና መንገዴ ሲዘጋ
አትተወኝ ከቶ ጠብቀኝ እኔን[፪]
ጸጋዬን አብዘተህ አስከብር ስሜን[፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አባቶች ሲያለቅሱ በኢትዮጵያ መከራ
ጠላቶች ሲዋጓት በቀኝም በግራ
በብርሀን ደርሰሀል ራጉኤል ላመነህ[፪]
ጠላቶቿን ገለህ ታሳርፋታለህ[፪]
መዝሙር|
ዘማሪ| የአብስራ ሲሳይ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/mezmur_gexem
https://t.me/mezmur_gexem
https://t.me/mezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
የብርሀን አለቃ ፈጥኖ የሚደርስ
ራጉኤል አንተ ነህ ለነፍሳችን ዋስ
ክረምት እና በጋ የምታስተባብል
እኔ ዘምራለው ዛሬ ላንተ ክብር [፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አማላጅ ጠባቂ ተሾምክ በብራናት
ጨለማውስጥ ነኝ ናልኝ የኔ ረዳት
ኃጢአተኛው ቤቴ በሱ የተባረከው[፪]
ምሥጢሬን ሸፍኖ ከፊቴ ቀድሞ ነው[፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
በሐሰት ብከሰስ አልቁም በትካዜ
ሳልጠራው ይመጣል ይደርሳል በጊዜ
እውነተኛ ፍርድን ይፈርዳል መላኩ[፪]
በነፃ ወጣሁኝ አማላጄ እያልኩኝ [፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
ተጎሳቁያለሁ በነፍስም በስጋ
በግፍ በጭቆና መንገዴ ሲዘጋ
አትተወኝ ከቶ ጠብቀኝ እኔን[፪]
ጸጋዬን አብዘተህ አስከብር ስሜን[፪]
አዝ▸▸▸▸▸▸▸▸▸▸►
አባቶች ሲያለቅሱ በኢትዮጵያ መከራ
ጠላቶች ሲዋጓት በቀኝም በግራ
በብርሀን ደርሰሀል ራጉኤል ላመነህ[፪]
ጠላቶቿን ገለህ ታሳርፋታለህ[፪]
መዝሙር|
ዘማሪ| የአብስራ ሲሳይ
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥
ለኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ልጆች👇
•➢ ሼር // SHARE
https://t.me/mezmur_gexem
https://t.me/mezmur_gexem
https://t.me/mezmur_gexem
✥••┈┈••●◉ ✞ ◉●••┈┈••✥