አትሌት ስለሺ ስህን አዲሱ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት በመሆን ተመርጠዋል።
ዛሬ ቀጥሎ በተካሄደው የሁለተኛ ቀን 28ኛው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ አትሌት ስለሺ ስህን ለቀጣይ አራት አመታት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽንን በፕሬዚዳንትነት እንዲመሩ አብላጫውን ድምፅ ማግኘታቸው ታውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa