የህወሓት ቡድኖች እና የአስተዳደር አካላት የሚያስተባብሯቸው ሰልፎች በትግራይ እየተካሔዱ ነው!
የትግራይ ክልል ከተሞች የህወሓት ሁለት ቡድኖች እና የአስተዳደር አካላት የሚያስተባብሯቸውን የድጋፍ እና የተቃውሞ ሰልፎች እያስተናገዱ ነው። በውቅሮ በነበረ ሰልፍ ላይ በተነሳ ግጭት ቁጥራቸው ያልታወቀ ወጣቶች መጎዳታቸው ተነግሯል። ለሁለት ዓመታት ከተካሔደ ኃይለኛ ጦርነት ባላገገመው ክልል የሚካሔዱት ሰልፎች ለነዋሪዎች ሌላ ሥጋት ፈጥረዋል።
ዝርዝር ዘገባውን ለማንበብ:
https://p.dw.com/p/4ph47?maca=amh-Facebook-dw
@YeneTube @FikerAssefa