Video is unavailable for watching
Show in Telegram
በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ የሚገኝ ወንዝ ቀለሙ "የደም " መልክ በመያዙ እያነጋገረ ይገኛል
ይህ በጨርቃጨርቅ ፋብሪካዎች እና የቆዳ ፍብሪካዎች አካባቢ የሚገኘዉ የሳራንዲ ወንዝ ቀለሙ ወደ ደማቅ ቀይ መቀየሩን የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል። የውሃው ቀለም የተቀየረበትን መንስኤ ለማወቅ በስፍራው የሚገኙ የአካባቢ ጥበቃ ባለሙያዎች የውሃውን ናሙና ሰብሰበው የወሰዱ ሲሆን ፤ ባለሙያዎቹ ለውሀው መበከል መንስኤ የሆኑት የሆኑ አይነት "ተፈጥሮአዊ ውህዶች" ሊሆኑ ይችላሉ በማለት ጥርጣሬአቸውን አስቀምጠዋል።
@Yenetube @Fikerassefa