የመውጫ ፈተና ከወሰዱ ተማሪዎች መካከል 540 ያህሉ ተማሪዎች ዳግም ለፈተና ላይቀመጡ ይችላሉ ተባለ።
አገር አቀፉን የመውጫ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ውጤት መለቀቁን ትምህርት ሚኒስቴርና የኢትዮጵያ ተማሪዎች ኅብረት አስታውቀዋል።ከዚሁ ጋር ተያይዞ ከዲሲፒሊን ጋር በተገናኘ 540 ተማሪዎች ተለይተዋል ብለዋል። በዚህም የዚህኛውን ውጤት እስከ መሰረዝ፣ የሚቀጥለውንም ድጋሚ ያለመፈተን እና ጥፋታቸው ከባድ የሆኑትን ተማሪዎች ደግሞ ዳግም የሚይፈተኑበት ሁኔታ ሊኖር ይችላል ሲል ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
@YeneTube @FikerAssefa