ራፐር ካንዬ ዌስት ከሚስቱ ጋር ተፋታ
ራፐር ካንዬ ዌስት እና ከቀናቶች በፊት በግራሚ ሽልማት ላይ እርቃኗን በሚያሳይ ልብስ የታየችው ቢያንካ ሴንሶሪ መፋተታቸው ተሰምቷል።
ለመፍታታቸው ከተጠቀሰው ምክንያት አንዱ ራፐሩ ናዚን የሚደግፍ ፅሁፍ እና የወሲብ ፎቶ በማህበራዊ ሚዲያ በመልቀቁ ነው ተብሏል።
@Yenetube @Fikerassefa