በትግራይ ክልል ጊዝያዊ ምክር ቤት ተቋቋመ
በትግራይን ክልል የዛሬ ሁለት ሳምንት ገደማ የተቋቋመውን ጊዝያዊ አማካሪ ካውንስል የሚተካ ጊዝያዊ ምክር ቤት ነው በዛሬው ዕለት የተቋቋመው።
የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር አማካሪ ካውንስል የተቋቋመበትን ደምብ ቁጥር 10/2016 የተሻሻለም ሲሆን በዛሬው ዕለት በተደረገ ስብሰባም በ53 የድጋፍ ድምፅ፣ በአንድ ተቃውሞና ሁለት ድምፀ ተአቅቦ አማካሪ ካውንስሉ ፈርሶ ጊዝያዊ ምክርቤት በይፋ ተቋቁሟል።
የአማካሪ ካውንስል ምስራተው የክልሉ መደበኛ ምክር ቤት በፕሪቶርያው ስምምነት መሰረት መፍረሱ ተከትሎ የትግራይ ጊዝያዊ አስተዳደር ማቋቋምያ ሰነድ ጥር 2015 ዓ/ም ሲፀድቅ የተነሳ ሀሳብ መሆነለ ይታወሳል።
@Yenetube @Fikerassefa