በዲሞክራቲክ ኮንጎ ኢኳተር ግዛት ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወት አለፈ
በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ምዕራብ ኢኳተር ባንሳኩሱ ግዛት ውስጥ ምንነቱ ባልታወቀ በሽታ ከ50 በላይ ሰዎች ህይወታቸዉን አጥተዋል።
የወረርሽኙ ዋና ማዕከል ከሆነችው ከባሳንኩሱ በ25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ቦማቴ ወደ 2,000 የሚጠጉ ሰዎች መሰደዳቸውን ራዲዮ ኦካፒ የኢኳተር ግዛት ሴናተር ዣን ፖል ቦኬትሱ ቦፊሊ የሰጡትን ጋዜጣዊ መግለጫ ጠቅሶ ዘግቧል።
እንደ ቦፊሊ ገለጻ፣ ያልታወቀ በሽታ ምልክቶች የደም መፍሰስ፣ ትኩሳት፣ ራስ ምታት እና የመገጣጠሚያ ወይም የታችኛው ጀርባ ህመም ይገኙበታል።
በባሳንኩሱ ጤና ዞን በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ 36 በላይ ሰዎች መሞታቸው የተሰማ ሲሆን ከየካቲት 3 እስከ 9 ባለው ጊዜ ውስጥ ከ 50 በላይ የሚሆኑ ሰዎች መሞታቸው ተሰምቷል፡፡
ህብረተሰቡ የጤና ርምጃዎቹን እንዲከታተል አሳስበዋል።ይህም “ከአካባቢው የአስተዳደር ባለስልጣናት እና ከጤና ስርዓቱ አቅም በላይ የሆነ ከባድ የጤና እና ሰብአዊ አደጋ ነው” በማለት ከአቅማቸው በላይ ሸክም እና የሰው ሃይል እጥረት እንዲገጥማቸው አድርጓል።
Via:- ዳጉ_ጆርናል
@Yenetube @Fikerassefa