ሊቨርፑል የፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮናዎች ሆነዋል! 🎉
ዛሬ በአንፊልድ ቶተንሃምን 5-1 ያሸነፉበት ጨዋታ ቀዮቹ የ2024/25 የፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን በይፋ አሸንፈዋል። 👏
ከመሀመድ ሳላህ ሪከርድ ሰባሪ ዘመቻ ጀምሮ ፣ አርኔ ስሎት በመጀመሪያዎቹ 12 ወራቶች በአሰልጣኝነት እስከ ማሸንፍ... እንዴት ያለ አስደናቂ የውድድር ዘመን ነበር። 🔥
በመርሲሳይድ ውስጥ PARTY TIME ነው! 🥳