... ልስላት... እፊቴ ያለ ገፅ ላይ የገፅዋን እውነት እፈልጋለው... ምንም የለም ...
አይቻት አላውቅም እንዴት? ራሴን እጠይቃለው... በምኗ ነበር ምትስቀው... የት ጋር ነበር ውበቷ... ? ምንም የለም...
... ምናልባት ትዝታዬን ፀፀት ጋርዶታል... ምናልባት... ካፌ ደጃፍ የሞቱ ይቅርታዎች ንስሃዬን አልሰጡኝም...ምናልባት...
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○