... የሰው ልጅ አስቦ ወደዚህ አልመጣም...ግዜ አልመረጠም... የጥቅምት አበባ ጠብቆ የፀደይ ፍልፍል ሙቀት አስታኮ... የወንዞችን መቅልለል አይቶ... የመስኩን ማማር አድንቆ ወደምድር አልመጣም... ወደቀ እንጂ እንደ ምንም እንደ ማንም ግዜ መሃል መሬት መሃል...
... ምናልባት ለዚህ ነው የዘመንና የሃገር ልክ ኖሮት የማያውቀው...
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○
... ምናልባት ለዚህ ነው የዘመንና የሃገር ልክ ኖሮት የማያውቀው...
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○