... ባለ አበባ ንፋሶች ... ከገነት ያመለጡ ነገር... የመላዕክትን ልጆች ሳቅ ያዘሉ... ጠረናቸው መቅደስኛ የሆነላቸው... የጠራቸው እንጃ ... ግን እዚህ ናቸው... ከኔናንቺ ሰማይ ስር...
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○
|ዘካሪያስ|
°•.• @yenie_kal •.•°
@yenie_kal
○○○○○○○