📅 የዚህ አመት የ16 ቀናት እንቅስቃሴ (activism) መሪ ሃሳብ:
"በሴቶች እና ህጻናት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለማስቆም የ30 አመታት የጋራ እርምጃ" ነው።
📆 ዘመቻው ከህዳር 16 እስከ ታህሳስ 1 ድረስ የሚቆይ ሲሆን አላማው ይህን ያካትታል:
🚫 በስርዓተ-ፆታ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን (GBV) መንስኤዎችን መፍታት
⚖️ የሥርዓተ-ፆታ እኩልነትን ማስተዋወቅ
💼 ለሴቶች እና ለህፃናት ኢኮኖሚያዊ ዕድሎችን መፍጠር
📈 በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለማስወገድ እድገትን ማፋጠን
🗳 ውሳኔ ሰጪዎች እርምጃ እንንዲወሰዱ ማሳሰብ
🧡 በሴቶች ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን ለማስቆም የ16ቱን ቀናት እንቅስቃሴ (activism) ይቀላቀሉ፣ በፆታ ላይ የተመሰረተ ጥቃትን በመከላከል፣ ለተጎጂዎች ጥበቃ እና ድጋፍ በመስጥት የበኩሉዎን አስተዋጽኦ ያድርጉ! 🧡