👉 እ.ኤ.አ. ከ1988 ጀምሮ በየዓመቱ December 1 ቀን አለም አቀፍ የHIV ቀን ታስቦ ይውላል።
✍️✍️የዘንድሮው ቀን ለ37ኛ ጊዜ ሲከበር ፣ ኤችአይቪ ኤድስን በመዋጋት ረገድ እኩልነትን እና የጤና መብትን ማስከበር አስፈላጊ መሆኑን አፅንዖት ሰጥቷል.
👉ይህ ቀን በኤች አይ ቪ ቫይረስ መስፋፋት ምክንያት የተከሰተውን የኤድስ ወረርሽኝ ግንዛቤ ለማስጨበጥ እና በበሽታው የሞቱ ሰዎችን ለማሰብ የተዘጋጀ ዓለም አቀፍ ቀን ነው።
📊በ2023 መጨረሻ የተካሔደ ጥናት እንደሚጠቁመው 39.9 ሚሊዮን ሰዎች ከ HIV ጋር ይኖራሉ ። እስከአሁንም የ 43.2 ሚሊዮን ሰዎችን ህይወት ቀጥፏል። ይህም የበሽታውን አስከፊነት ያሳያል።
✍️በኢትዮጵያ የኤችአይቪ ስርጭት ከ1980ዎቹ መገባደጃ ጀምሮ በ2000 ወደ 11 በመቶ ከፍ ብሏል፣ ከዚያ በኋላ በመጠኑ እየቀነሰ በ2024 ወደ 10 በመቶ ገደማ ደርሷል። በመቀነሱም ምክንያት መዘናጋት ታይቷል፣ጥንቃቄ ማድረጉ እየተተወ መቷል። ስለዚህም ግንዛቤ ማስጨበጫ መስጠት ግድ ይላል።
🩺 ግንዛቤን ያሳድጉ፡ ኤች አይ ቪን ስለ መከላከል፣ ምርመራ እና ህክምና በማህበረሰብዎ ውስጥ ይወያዩ።
✍️የሁሉንም ሰው የጤና መብት በመጠበቅ እና አዳዲስ ኢንፌክሽኖችን እንዳይፈጠሩ አስፈላጊውን ጥንቃቄ በማድረግ ከኤድስ ነፃ የሆነ ትውልድ ማሳካት እና ለኤችአይቪ ኤድስ የሚደረገውን ምላሽ ዘላቂነት ማረጋገጥ እንችላለን።