የጤና ወግ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በተደረገ የገንዘብ ማሰባሰብ ባገኘው ድጋፍ ሐዋሣ ለሚገኘው ብራይት ኦቲዝም ሴንተር 10 የሚሆኑ ኦቲዝም ላለባቸው ህፃናት መርጃ የሚሆኑ የጆሮ ማዳመጫዎችን (noise-cancelling headphones) አበርክቷል።
ይህ 3ኛ ዙር ልገሣችን ሲሆን፣ እውን እንዲሆን ላደረጉት አስተዋጽዖ እያመስገንን ከዚህ በመቀጠል ለሚኖሩን እንቅስቃሴዎች አብረውን እንደሚሆኑ ተስፋ እናደርጋለን። 💛
ይህ 3ኛ ዙር ልገሣችን ሲሆን፣ እውን እንዲሆን ላደረጉት አስተዋጽዖ እያመስገንን ከዚህ በመቀጠል ለሚኖሩን እንቅስቃሴዎች አብረውን እንደሚሆኑ ተስፋ እናደርጋለን። 💛