እንዲህ ከባድ ድብደባ ተፈፅሞብኝ ከተዘረፍኩ 4 ዓመታት ተቆጠሩ። ጊዜው ይከንፋል።
እነሆ አሁን በሙሉ ጤንነት ላይ በጀርመን ሀገር እየኖርኩ እገኛለሁ።
ከዛ በኋላም መፅሀፍ ፅፌ ወደ እናንተ አድርሻለሁ። እንዲሁም ከወዳጆች ጋር በመሆን ይወ ወይም Yw shopping የተሰኘ "ኦርጂናል" ምርቶችን የምታገኙበትን የቴሌግራም መገበያያ ከፍተናል።
የሚፈልጉት አይተው እንዲሸምቱ አሁንም እጋብዝዎታለሁ። የቴሌግራም አድራሻው ይህ ነው ➡️ @ywshopping