የዉድድር ጥሪ (ለቆንጆ ወንዶች ብቻ)
በ ሚስተር ዮኒቨርስ እና ሚስተር ቲን ዮኒቨርስ በፊታችን ነሀሴ ወር በህድ ሀገር 🇮🇳ሞንባይ ከተማ ኢትዩጰያን ወክለዉ መወዳደር ይፈልጋሉ?
መስፈርቶች
👋 ቁመት 1:70 እና ከዚያ በላይ
👋ፖሰፖርት
👋 ናሸናል ID
👋 ከመጀመሪያዉ እስከ መጨርሻዉ ድረስ በአዘጋጁ አካል ማለትም በአፍሮፊገር ሞዴሊንግ እና ሜካፕ ማሰልጠኛ በኩል እሚሰጠዉን ስልጠና በአግባቡ መከታተል እና እስከ መጨርሻዉ ቀን ሁለት አሸናፊ ወንድ ሞዴሎች ሚመረጡበት ፕሮግራም ድረስ ሂደቱን መከተል።
👋 ለ ሚስተር ቲን ዩኒቨርስ እድሜ ከ 18 እስከ 22 አመት
👋 ለ ሚስተር ዩኒቨርስ እድሜ ከ 23 እስከ 30 አመት
ብቻ መሆን
👋 ከዚህ ቀደም በሞዴሊንግም ይሁን በ ቁንጅና ዉድድር ልምድ ያላቸዉም የሌላቸዉም አዘጋጁ ይቀበላል።
ምዝገባ ቀን ከ ሰኔ 2 እስከ ሰኔ 10 ብቻ እሚቆይ ይሆናል።
📍ስታዲየም የሃ ህንፃ 7ተኛ ፎቅ
ስልክ 0931 52 85 66
011 854 98 00
0907 40 17 17
አዘጋጅ እና አሰልጣኝ ፡ ኢንተርናሺናል ሞዴል አብርሀም ዮሀንስ
#ዳጉ_ጆርናል