ቅዳሜን ከእኛ ጋር" ፕሮግራም በተወዳጁ ብስራት ኤፍ.ኤም 101.1 ዛሬ ይመለሳል፤ ስንመለስ...
[ ] በልዩ ፕሮግራም ቅዳሜን ከእኛ ጋር ዛሬ የሬዲዮ ሞገዳችሁን 101.1 ላይ ካደረጋችሁ አብረን እንቆያለን።
[ ] ከፍቅር በላይ የሚጣፍጥ ቃል ሲሉ ታሪፍን ተመራጩ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ያሞካሹታል። ታራፊ እራሱ ግን ምንድን ነውን የትራምፕ እቅድስ? ቅዳሜን ከእኛ ጋር መልስ አለው።
[ ] የቀድሞ የሶርያ ፕሬዝዳንት በሽር አላሳድ ወንድምን በፈረስ ጉግስ ውድድር በመቅደሙ 21 ዓመታትን የታሰረው ሰው እና የሶርያ ፕሬዝዳንታዊ ቤተሰብ እና ስፖርትን እናነሳለን
[ ] የ17ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ዛሬ ይመለሳሉ። ዛሬ በምሳ ሰዓት ጨዋት አስቶንቪላ ቪላ ፓርክ ላይ በውጤት ቀውስ ውስጥ ያለውን ማንችስተር ሲቲን ያስተናግዳል። በሳምንቱ አጋማሽ ከካራባኦ ካፕ ውድድር ውጪ ኤሜሬትስ ላይ ክሪስታል ፓላስን ያስወገደው አርሰናል ምሽቱን በለንደን ደርቢ ዳግም ከክርስታል ፓላስ ጋር ይጫወታል። ኤቨርተርን ከቼልሲ ፣ ማንችስተር ዩናይትድ ከበርንማውዝ እንዲሁም ቶተንሃም ከሊቨርፑል ሌሎች ተጠባቂ ጨዋታዎች ናቸው ግምታችሁን አጋሩን።
[ ] የቅዳሜ ወሬዎችን እያነሳሳን እንቆያለን ምርጥ ምርጥ ሙዚቃ ትጋበዛላችሁ፤ ተረክም አለ ፣ ስፖርታዊ ጥንቅር ከወቅታዊ መረጃዎች ጋር ተዘጋጅቷል።
ስፖንሰሮቻችን ፦
👉 ዘመን ባንክ
👉 ቨርጂኒያ ፋርማሲውቲካልስ
👉 ጣዕም ዳቦና ኬክ ቤት-ሻወርማን ይቅመሱ
👉 አርኪ ሆምስ ኤክስፖ- በስካይላይት ሆቴል
👉 ፖል ፎቶ ቬሎና ሜክአፕ
👉 ኢትዮ ፊትነስ እና ኒውትሪሽን
👉 ጃፋር የመፅሃፍት መደብር
👉ዲያፕላንትስ - ፍቱን የባህል ህክምና
ሁሌም ቅዳሜያችሁን ከ 5 እስከ 7 በተወዳጁ ጣቢያ ብስራት ኤፍ.ኤም 101.1 ላይ አድርጉ።
#ቅዳሜንከእኛጋር
#ዳጉ_ጆርናል