20ኛው የኢትዮጲያ ማራቶን ሪሌ ውድድር በትግራይ ክልል ዓድዋ ከተማ ተካሄደ
ውድድሩን ኢትዮ ኤሌትሪክ፣ ሸገር ሲቲና የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ በቅደም ተከተል ከአንደኛ እስከ ሶስተኛ ያለውን ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
በውድድሩ የትግራይ፣ ሶማሌ፣ ጋምቤላና የአዲስ አበባ ከተማ መስተዳደር አትሌቶችን ጨምሮ ከአምስት የአትሌትክስ ቡዱኖች የመጡ 36 ወንድና 36 ሴት አትሌቶች ተሳትፈውበታል።
መረጃው የትግራይ ቴሌቪዥን ነው!
#ዳጉ_ጆርናል