#እፀመናሔ
#እፀመናሔ
#እፀመናሔ
✅ከእፀ መናሂ ዘርፈ ብዙ ጥቅሞች ውስጥ የተወሰኑትን ላካፍላችሁ
፩. ለብብት መጥፎ ሽታ በቅባት ለውሶ መቀባት ነው ።
፪. ለራስ ህመም ከሽነት ቅርፊት ጋር ወቅጦ ሲያመው ዱቄቱን ባፍንጫ መሳብ ።
፫. ለቁርጥማት ፣ ለውጋት ፣ ለራስ ህመም ፣ ለሆድ ደዌ ከቅቤ ጋር አንጥሮ በባዶ ሆድ መጠጣት ነው ።
፬. ለመካን ሴት ከወተት ጋር እያፈላች ደጋግማ ትጠጣ።
፭. ለፎረፎር ከደረጭ መረጭ ጋር በቅቤ ለውሶ በፀሐይ ማቅለጥና የቀለጠውን ንጥር ቅቤ መቀባት ነው ።
👉የአባቶቻችን ጥበብ ከወደቀበት እናንሳው ጥበብን እናድስ በጥበብ እንሻገር
☎09 15 19 45 25 በስራ ሰዓት ይደውሉልን