Forward from: 🪶𝗦𝗢𝗡𝗜 𝗡𝗢𝗧𝗘🫧
"ሌላ አመት ሌላ በረከት ". እግዚአብሔር በዚህ አመት እንድኖር
እንድስቅ
እንድደሰት
እንድማር
ሰጠኝ እና መቀበል የምችለው ምርጡ ነገር ይህን አዲሱን እድሜ ነው ።
አምላክ ሆይ ሌላ የመኖሪያ እድሜ ስለጨመርክልኝ ምህረት ስለጎበኘህኝ አምሰግናለው።
"ይሹሩን ሆይ፥ በሰማያት ላይ ለረድኤትህ፥ በደመናትም ላይ በታላቅነት እንደሚሄድእንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም።"
ዘዳ 33:26
እንደ እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም እኔ በእድሜ ያወኩት እሱን ነው። በኖርኩባት ጥቂት አመታት እጅህ ይዞኝ ነው።
በቀረኝም አመታት እጅህ ይያዘኝ!
እንደ ሁልጊዜው ይህም አመት ያንተ ነው ተጠቀምበት!🤗
እንድሰራልህ እድሜን ስለሰጠኸኝ አመሰግናለሁ❤

ኢየሱሴ ድመቅብኝ✨