መንፈሳዊ አለምን በፀሎት እንጂ በምኞት Access ማድረግ አይቻልም
ስለዚህ አጥብቃችሁ ፀልዩ እንጂ አጥብቃችሁ አትመኙ
“ጴጥሮስም በወኅኒ ይጠበቅ ነበር፤ ነገር ግን በቤተ ክርስቲያን ስለ እርሱ ወደ እግዚአብሔር ጸሎት አጥብቆ ይደረግ ነበር።”
— ሐዋርያት 12፥5
“ወይም አሥር ድሪም ያላት አንድ ድሪም ቢጠፋባት፥ መብራት አብርታ ቤትዋንም ጠርጋ እስክታገኘው ድረስ አጥብቃ የማትፈልግ ሴት ማን ናት?”
— ሉቃስ 15፥8