🚨 አል ናስር ለቪክቶር ቦኒፌስን ለማስፈረም ከባየር ሊቨርኩሰን ጋር ይፋዊ ድርድር ጀምሯል።
የሳውዲው ክለብ ሌላው አማራጭ ጃን ዱራን ነው። ነገርግን አስቶንቪላ አሁንም እሱን ለማቆየት አጥብቆ እየሰራ ነው ።
🎖 ፋብሪዚዮ ሮማኖ