Forward from: Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)
ኃላፊነት እዳ ነው
~
ከሚገርሙ ነገሮች ውስጥ አንዱ በህዝባዊ አገልግሎት ላይ የተመደበ ሰራተኛ ተገልጋይን ሲያንገላታ ማየት ነው። ኑሮውን የመሰረተበት ወር ጠብቆ የሚወስደው ደመወዝኮ ከህዝብ የተሰበሰብ ገንዘብ ነው። ሐቀኛ ሰራተኛ ሁሌም አንድ ነገር መያዝ አለበት። የሚሰጠው አገልግሎት የዜጎች መብት እንጂ የሱ እርጥባን እንዳልሆነ። ዜጎች አገልግሎት ማግኘት ሐቃቸው ነው። ህዝብ ማገልገያ ወንበር ላይ ተቀምጦ፣ በህዝብ ገንዘብ እየኖረ ከዚያ ሰዎችን ሐቃቸውን መንፈግ ስልጣኔ ሳይሆን ኋላ ቀርነት ነው። እንዲህ ለመሆን ችሎታ ሳይሆን ህሊና ቢስ መሆን ነው የሚፈልገው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor