💞ፍቅር ያሸንፋል💕
ክፍል አምስት (5)
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ
ሆቴል ውስጥ በፅዳትነት ተቀጥሬ ስሰራ ሰላም የምትባል የዚው ሆቴል አስተናጋጅን ተዋወኩ ይሄኔ እንደጓደኛ ተቀራረብን ያለሁበትን ሁኔታ ስነግራት በጣም ነበር ያዘነችልኝ ከዛ በዚ እድሜሽ ለምን ፅዳት ትሰርያለሽ ለምን አስተናጋጅነት አትገቢም ከዛ በቀን የምታገኚው ቲፕ ብዙ ነገር ያግዝሻል ስትል መከረችኝ ይሄኔ በሷ ሀሳብ ተስማምቼ ካሌብዬን ሳላማክረው ቀጥታ ስራ ጀመርኩ እንዳለችው ለግዜው በጣም ጠቀመን ካሌብም ከቀን ወደቀን ለውጣችንን ሲያይ ጠየቀኝ እኔም እውነቱን ነገርኩት ቀን እስኪያልፍ ካሌብዬ እየተማረ እኔም መስተንግዶዬ እየሰራው ኑሮአችንን ቀጠልን በዛች ጠባብ ቤት ውስጥ ብዙ ፍቅር አለ እኔና ካሌብዬ ለብዙ ሰው ምሳሌ ሆንን አንድ ቀን ስራ ቦታ አንድ እድሜው ወደአርባዎቹ የሚጠጋ ጎልማሳ አንድ ጥብስ በልቶ 80 ብር መክፈል ሲኖርበት 500 ብር ሰጠኝ ከዛ ተከትዬ መሳሳቱን ስነግረው ያዥው ቆንጂዬ አለኝ ምን ያህል የተባረከ ሰው ነው ብዬ በውስጤ ልክ ሰአቴ ደርሶ ስወጣ ልክ ፊልም ላይ እንዳየሁት
ፍቅረኛዬን ሰርፕራይዝ ለማድረግ አበባ ጎዝጉዤ ጥሩ ጥሩ እራት ሰርቼ መብራት አጥፍቼ በሻማ ጠበኩት ካሌብዬ ሲገባ ግን እንደጠበኩት ደስተኛ አልሆነም ብሩ ከየት መጣ ሲል መጨቃጨቅ ጀመርን እናም ብሩን እንዴት እዳገኘው ስነግረው አላምንም ብሎኝ መጠራጠር ሲጀምር ጊዜ እኔም በጣም ስለማፈቅረው የኔ ፍቅር ካላመንከኝ በቃ ክብሬን ልስጥህ እኔ ያንተ ብቻ ነኝ አልኩት እሱም ትንሽ ካቅማማ ቡሃላ ትምርት እስክንጨርስ ላለማድረግ ወስነን የነበርን ቢሆንም አንሶላ ተጋፈፍን (ክብረ ንፅህናዬን) ደስ እያለኝ ሰጠሁት፡፡ ሲነጋ ሁለታችንም ተጣጥበንና ጥሩ ቁርስ በልተን እኔ ወደ ስራዬ እሱ ወደ ትምህርት ቤቱ ሄድን ታድያ ልክ እንደተለመደው ዛሬም
የትላንቱ ሰውዬ ብዙ ገንዘብ ሰቶኝ ሄደ ይሄኔ የምቀርባው አብራኝ ለምሰራው ለሰላም ነገርኳት ሰላምም ምንም ሳይመስላት ባክሽ የተለመደ ነው እዚ ቤት አዲስ ፊትና ቆንጆ ሲያገኙ እጃቸው
ለማስገባት ገንዘብ ይረጩልሻል አለችኝ ከዛ ይሄ ግን ፍቅረኛዬን ያስከፋዋል ስላት እንዳልነግረው መከረችኝ እኔም ካሌብዬ
ላለማስከፋት ገንዘብ ስለሚሰጠኝ ሰው ምንም አልነግረውም ነበር፡፡ ይህ በንዲህ እንዳለ አንድ ቀን ሰአቴ ደርሶ ልክ ስወጣ ሰውየው በመኪና እየጠበቀኝ አገኘሁት ከዛ ካልሸኘሁሽ ብሎ አስጨነቀኝ
ከሱጋ እየተሟገትኩ ሰላም መጣች ይሄኔ ባክሽ ነይ እንግባና ያድርሰን ብላ አስገባችኝ እኔም እየቀፈፈኝ መኪና ውስጥ ገባሁ ልክ ደርሰን ስወርድ ሰውየው ወርዶ ደና እደሪ ብሎ ሲያቅፈኝ
ካሌብ ተመለከተን፡፡ ልክ እንደሌባ ደንግጬ ካሌብዬ ብዬ ወደሱ ስሄድ ትቶኝ ሄደ......ይቀጥላል
✎ ክፍል ስድስት (6) ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like & Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽✽✽ ┄┄┉┉
ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
💗💗------💗💗------
💛 @yefkr_kalee 💜