Репост из: Health info & vaccancy news (HIVN)
#ቅሬታ
በአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስር በሚገኘው በደቡብ ጎንደር ዞን የአንበሳሜ/የምግባሩ ከበድ መታሰቢያ የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል ባለፈው ታህሳስ ወር ላይ ያለ አግባብ የሆስፒታሉ የተዘረፉ ብሮችን እንዴ መለሱ ጥያቂ ሰናቀርብ ብንቆየም መላሽ ከመስጥት ይልቅ ህዝቦችን በመድሃኒት እጦት ይሰቃያሉ የመንግስት በጅት ያለአግባብ ይመዘበራል።
የሆስፒታሉ ባለሙያዎችናሃኪሞች ለምን እያሉ ጥያቄ በሚጠይቁበት ጊዜ ለምን ትጠይቃላችሁ በማለት የወረዳው አስተዳዳሪ ለእስርናባለሙያው ስራውን ተረጋግቶ እንዳይሠራ እያዋከበን ይገኛል።
@healthinovation