ሞሃ የለስላሳ መጠጦች ፋብሪካ -
ፔፕሲ ኮላየስራ መደብ 1: ጀማሪ የሰው ሃብት
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በማኔጅመንት, የሰው ሃብት አስተዳደር, ቢዝነስ ማኔጅመንት, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር
የስራ መደብ 2: የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ባለሙያ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ ኮምፒውተር ሳይንስ, ኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት ሁለቱ ዓመት በፋብሪካ የተገኘ ልምድ
የስራ ቦታ: ጎንደር
የስራ መደብ 3: ከፍተኛ አካውንታንት
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 4 ዓመት ሁለቱ ዓመት በፋብሪካ የተገኘ ልምድ
የስራ ቦታ: ጎንደር
የስራ መደብ 4: ኤሌክትሪሻን
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ, ኤሌክትሪካል አውቶሜሽን, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 2 ዓመት
የስራ ቦታ: ጎንደር
የስራ መደብ 5: የፋይናንስ አስተዳደር ስራ አስኪያጅ
የትምህርት ዝግጅት: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ, ወይም ተመሳሳይ ሙያ
የስራ ልምድ: 8 ዓመት አራት ዓመት በፋብሪካ የተገኘ ልምድ
የስራ ቦታ: ጎንደር
ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል
የምዝገባ ጊዜ: እስከ 01/07/2017
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች
ጎንደር ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ ወይም አዲስአበባ የማህበሩ የስው ሃብት ቢሮ አስፈጊውን የትምህርት ማስረጃ በመያዝ በአካል መመዝገብ ትችላላችሁ።
@GoogleJobsInAmhara