TIKVAH-ETHIOPIA
" በቁጥጥር ስር አውለናቸዋል " - የአምቦ ከተማ አስተዳደር
የአምቦ ከተማ አስተዳደር ከጸጥታ ኃይሉ ጋር በመተባበር በአንቦ ዩኒቨርስቲ ተማሪ የነበሩና የሃይማኖት ስም በማጥፋት ወንጀል የተጠረጠሩ 3 ተማሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉን ገልጿል።
ተማሪዎቹ በኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበረው የጥምቀት በዓል ጋር ተያይዞ በታቦት እና በሃይማኖቱ ላይ ሲሳለቁ የሚያሳይ ቪዲዮ #ቲክቶክ በተባለው የማህበራዊ ሚዲያ ከለቀቁ በኋላ እጅግ በርካታ ሰዎች ጋር...